ብዙም የማይነገርለት የግሼን ማርያም: ከተለያዩ የአገሪቱ ክልሎች የሚጎርፉትን ተግዋዞች ማስተናገዱን ይቀጥላል:: ሃይማኖተኞቹ ወደ ግሸን ማርያም የሚሄዱት መስከረም 21 ን የማርያምን ቀን ለማክበር እና የመስቀል በዓል ለማክበር ነው:: ግሸን ማርያም የምትገኘው በወሎ ምድር ሲሆን: ተአምር እንደምታሳይ ይነገራል:: ከአዲስ አበባ የሚሄዱ ተግዋዞች :መንቀሳቀስ የጀመሩት: ክከመስከረም 15 ጀምረው ነበር::
ቪድዮ በእጃችን ከገባ ለመጫን ይሞከራል::