ኤርትራውያን በጣም ያስቁኛል ቂቂቂቂቂቂቂቂ
Posted: 28 Sep 2019, 15:03
ኤርትራውያን ወርቅ ፍለጋ ሲቆፍሩ ሲቆፍሩ አንድ የጥንት የሕንፃ ፍርስራሽ፡ ግድግዳዎችና፡ የሸክላ ስብርባሪዎች አገኙ። የአፍሪካ ሲንጋፖር እንሆናለን የሚል ክፉ ምኞታቸውም እንደ ጉም በነነ። ቂቂቂቂቂቂቂቂ

4th century AD Church ruins in Adulis (now known as Zula), Eritrea

4th century AD Church ruins in Adulis (now known as Zula), Eritrea