Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

@ESAT: በኦሮሚያና በኢትዮዽያ የሚከበረው መስቀል ዓላማ ይለያያል። በትግራይና ኤርትራስ ዓላማው ምን ይሆን?

Post by AbebeB » 28 Sep 2019, 14:44

በኦሮሚያና በኢትዮዽያ የሚከበረው መስቀል ዓላማ ይለያያል። በትግራይና ኤርትራስ ዓላማው ምን ይሆን?

ኦሮሚያ መስቀልን የምታከብረው ከክረምት ወደ ፀደይ የሚደረገውን ተፈጥሮአዊ (አማላካዊ) ሽግግር ለማሰብ ነው። ኢትዮዽያ መስቀልን የምታከብረው መስቀል ፍለጋ ጉዞ የጀመሩበትን ቀን ለማስታወስ እንደሆነ ደብተራዎች ይገልፃሉ።