እግዚአብሄር አገራችንን በመስቀሉ ይፈውስ፣ የሰይጣን ባህርይ የሆነውን ዘረኝነትን ይደምስስ።
የቃልኪዳኑን የሙሤ ጽላት እና የክርስቶስን ግምዴ መስቀል አቅፋ የያዘችው አገራችን ሠላም ፀጋ ሃብቷ የሚሆነው የአባቶቻችን ሃይማኖት እና ቤተ እምነቶች ሲከበሩ ነው። በጥንታዊቷ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ የሚፈፀመው ጥቃት በሁሉም ዜጋ ላይ የደረሰ ጥቃት ነው። አገራችንን ከዘረኞች እምነታችንን ከ ከሃዲ እንጠብቅ።