BREAKING ታዋቂው ማርክ የተለያዩ የመናፍቃን ፓስተሮች ማታላያ ሲስተሞችን ለህዝብ አሳወቀ
ታዋቂው ማርክ የተለያዩ የመናፍቃን ፓስተሮች ማታላያ ሲስተሞችን ለህዝብ አሳወቀ Ex-Faith Healer Mark Haville Explains the Tricks of the Fake Faith Healing Trade
Re: BREAKING ታዋቂው ማርክ የተለያዩ የመናፍቃን ፓስተሮች ማታላያ ሲስተሞችን ለህዝብ አሳወቀ
God hates cowards,do some thing as a humanist than to bring all the negative news everyday,you are so selfish.menm yehun menm Egziabher Egziabher new sle raseh ahtiat techenek.
Re: BREAKING ታዋቂው ማርክ የተለያዩ የመናፍቃን ፓስተሮች ማታላያ ሲስተሞችን ለህዝብ አሳወቀ
መናፍቅ ደግነት ጌታ ምንምን እያልክ ያልተማረን ህዝብ የምታታልልበት በመረጃና ልታስተባብለ በማትችለው እውቀት ሲጋለጥ ፈራህ፧፧ ተረጋጋ በየሶሻል ሚዲያውና በተለያየ ፖርታል ይህ እውነት ከተለያይየ አቅጣጫ የአንተና መሰሎች ህን ሌብነት እያጋለጠ ነው የቀናት ጉዳይ ነው እንጂ ጌታ ፈወሰ ብላች ሁ የምታጃጅሉበት ተረት ተረት እየተነቃበት ነው፥፥ በነገራችን ላይ ምን ያክል መናፍቃን እንደተነቃባጩ ለማወቅ ከፈለክ እዚህ ፎረም ላይ ጌታ ፈወሰ ብለህ ቪዲዮ ለጥፍና ህዝብ እንዴት መሳቂያ እን ደሚያደርግህ ማስተዋል ትችላለህ
ጌታ ፈወሰ ማታለያ ሲስተምህን በመረጃ ነው ራቁቱን የምናስቀረው
ጌታ ፈወሰ ማታለያ ሲስተምህን በመረጃ ነው ራቁቱን የምናስቀረው