የኦዲፒ ከነጀዋር ጋር በማበር የኢትዮጵያ ባንዲራ እንዳይያዝ ያወጣው ትእዛዝ ህጋዊ ስላልሆነ ህዝቡ ባንዲራውን ይዞ መብቱን ያረጋግጥ!!!
Posted: 27 Sep 2019, 03:27
ሁሉም የፈለገውን ጨርቅ ይዞ ሲወጣ ፤ በሬቻ ሩጫ ላይ የኢትዮጵያ ባንዲራ ሳይታይበት ከመጀመርያ እስከመጨረሻ ሲካሄድ ፤ ጀዋር የኦነግን ባርኔጣ አድርጎ ሩጫውን ሲመራ አጠገቡ ሺመልስ ከረሜላ ሱቅ እንደገባ ህጻን ከመገልፍጥ በስተቀር ምንም አላለም፡፡ አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ ባንዲራውን ይዞ እየወጣ የሚያከብረው ባእል ላይ ስለባንዲራ በፊደራል ፓሊስ ስም ኦዲፒ አና እነጀዋር የጀመሩት ዘመቻ መቆም አለበት ፡፡ ህዝቡ ያለምንም ፍርሀቻ ባንዲራውን ይዞ መውጣት አለበት ፤ ሌላ የፖለቲካ መፈክር አያስፈልግም ነገር ግን የኢትዮጵያዊነት ምልክቱን ይዞችሁ አትውጡ ብሎ መግለጫ ማውጣት የአዲሳበባን ህዝብ ለመፈተን ታቅዶ የተገፋ ትንኮሳ ነው፡፡ ወያኔ ሲያደርግ እንደነበረው የወያኔ ኮኮብ የሌለበት ይዞችሁ አትውጡ ማለት እንደገና እንጨቁናችሁ ለማለት ታስቦ ነው፤ ብዙ ደም ተከፍሎ የተገንኘውን ነጻነት በምንም መልኩ ተቃውሞ ማቆም አለበት ፤ የኦሮሞ ጥጋብ አፍንጫቸው ላይ ስለደረሰ ነው እንዲህ አይነት ትእዛዝ ያወጡት ፡፡ አዴፓም እንደ አቻ ፓርቲ ይህን አእይነት መግለጫ ሲወጣ ትክክል አለመሆኑን በተቃውሞ ማሳው ሲገባው ወደኋላ ጎተት ነው እንደለፈስፋሳ የሚያሳየው ፡፡ አምባ ገነኖች መብት ቀስ በቀስ የሚቀሙት እንደዚህ ነው ስለዚህ የኢትዮያን ባንዲራ ይዛችሁ ለብሳቸሁ አክብሩ፡፡ ጀዋር የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት ነው ! አንዴ ቤተክረስትያኗን አንዴ ባንዲራዋን የሚያጠቁ ጸረ ኢትዮጵያዊያንን በሚገባቸው ሁሉ መንገድ መፋለም አማራጭ የሌው መፍትሄ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ለዘላለም በልጆቻ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች፡፡