Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ይህ ቆንጆ ማህበር ነው፡ ግን መባል ያለበት በልዩነት ውስጥ ያለ አንድነት ሳይሆን፣ በአንድነት ውስጥ ያለ ልዩነት ነው

Post by Horus » 26 Sep 2019, 22:17

አስቡት፤ በልይነት ውስጥ ያለ አንድነት ማለት የተለያዩ ነገርች አንድ የሚመሳሰሉበት ነገር አለ ማለት ነው ። ይህ አይደለም የማህበሩ አባባል። የተለያዩ እምነቶች፣ ቋንቁዎች፣ ጎሳዎች አንድ ኢትዮጵያ የሆኑበት አገር ማለት ስለ ሆነ መባል ያለበት በአንድነት ውስጥ ያለ ልዩነት ነው ። አላማችሁ ቅዱስ ነው በርቱ ! መልካም መስቀል ለሁላችህን !!!