Page 1 of 1

@ESAT: አብይ አመድ (የጉራጌ ልጅ) በኢሬቻ በዓል ላይ ሸር ለመስራት የፌደራል ፖሊስ ሰብስቦ ማወያየቱ ተጠቆመ። ውጤቱን ኦነግ ላይ ለማላከክ የታሠበ ነው ተብሏል።

Posted: 26 Sep 2019, 16:26
by AbebeB
አብይ አመድ (የጉራጌ ልጅ) በኢሬቻ በዓል ላይ ሸር ለመስራት የፌደራል ፖሊስ ሰብስቦ ማወያየቱ ተጠቆመ። ውጤቱን ኦነግ ላይ ለማላከክ የታሠበ ነው ተብሏል።

ኦሮሞ የተሞኘው ጀዋር መሀመድ፣ በቀለ ገርባንና መሰሎቻቸውን አምኖ አፋን ኦሮሞ ተናጋሪ ፀረ-ኦሮሞዎችን አምኖ ሥልጣን ያስተላለፈ ዕለት ነው። አብይ አመድ የኦሮሞ የእንግዴ ልጅ፣ የአማራና የጉራጌ ትውልድ ሲሆን ልጆቹም ሀበሾች ናቸው። ስለዚህ በምን ስሌት ለኦሮሞ ያስባል ተብሎ ተስፋ ይጣልበታል?

ይብላኝ በተለይ ለለማ መገርሣ አብሮት በአንድ ድርጅት ተደራጅቶ ሳያውቀው ቀርቶ ኦሮሞንም ያስበላው። ኦሮሞስ በተለመደው ጀግንነቱና ክንዱ እያንዳንዱን ጥንዚዛ ወደመጣበት ይመልሳል።