Page 1 of 1

@Ethio 360: ስማቸው ምናላቸው የፖሊስ መግለጫው ትክክለኛ ምክንያት ይህ ነው።

Posted: 26 Sep 2019, 14:49
by AbebeB
ልሙጥ የሚል መጠሪያ የተሰጠው የአማራ ክልል ባንዲራ ኦሮሚያ (ፊንፊኔ) ውስጥ እንዳይውለበለብ የተከለከለበት ምክንያት ሁለት ነው።
1. ልሙጡ የአማራ ባንዲራ በሕግ የተፈቀደለት በአማራ ክልል ብቻ ስለሆነ ነው።
2. ልሙጡን የአማራ ክልል ባንዲራ ከኦሮሞ ባንዲራ ጋር ለማነጻፀር የሚቻልበት ምንም ምክንያት የለም። የኦሮሞ ባንዲራ (ያልገባቸው የኦነግ ባንዲራ እያሉ የሚጠሩት) በኦሮሚያ (ፊንፊኔ) ውስጥ እንዳይውለበለብ የሚከለክለው የለም። ይህም ልሙጥ ባንዲራችሁ በአማራ ክልል ያለው መብት ዓይነት መሆኑ ነው።

Link: