Labsiin Fincila Maayii Garbummaa Ba’ee Jira [ፀረ-ባርነት የመጨሻ ትግል ጥሪ ለኦሮሞ ቁርጥ ቀን ልጆች ሁሉ ቀርቧል]
Posted: 25 Sep 2019, 10:08
ፀረ-ባርነት ትግላችን በየደረጃው እያደገ መጥቶ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ደርሰናል። ይኸውም በ2009 ባርነትን መቋቋም (Fincilla Diddaa Garbummaa) በሚል ተጀምሮ በ2014 ወደ ባርነት ማጠቃለያ (Fincilla Xumuura Garbummaa) አድጎ አሁን ደግሞ የባርነትን ምዕራፍ ለመጨረሻ (Fincila Maayii Garbummaa) ጥሪ ቀርቧል። የኦሮሞ ቄሮና ሁሉም የኦሮሚያ ቁርጥ ቀን ልጆች መልስ ለመስጠት ሰልፍ ላይ ይመስላሉ።
Victory for the Oromo!
Victory for the Oromo!