Page 1 of 1

የኦርቶዶክስ ሰልፍ ወደ ኦርቶዶክስ ንቅናቄ ተለውጧል

Posted: 25 Sep 2019, 02:19
by Horus
This is a lesson for the Jawarian provocateurs

Actors produce unintended consequences




Re: የኦርቶዶክስ ሰልፍ ወደ ኦርቶዶክስ ንቅናቄ ተለውጧል

Posted: 25 Sep 2019, 02:31
by Horus

Re: የኦርቶዶክስ ሰልፍ ወደ ኦርቶዶክስ ንቅናቄ ተለውጧል

Posted: 25 Sep 2019, 02:55
by Horus
ገና ከጅምሩ ፈተና የገጠመው የኦሮሞ ሄጂሞኒ ምኞት ፤ ይህ ከጸረ ዎያኔ ትግል በጣም ይለያል ። እነ ጃዋር አቢይን ይተቻሉ፣ እነ ር እዮት ኢዜማን የተቻሉ ። ይህ ሁሉ የፖለቲካው አለም ሂደት ነው ። የፖለቲካ አዝማሚያዎች ሁሉ መፈተን አለባቸው ፣ አንዱም አመለካከት ፍጹም አይደለም ። ሁሉም የፖለቲካ ህይውታችን አካል ናቸው።