የትግራይ ወያኔ ከኢህ አዴግ ራሷን በማግለል ትግራይ ገንጥላ ከአብዮታዊ ዲሞክራሲያዋ ጋር ላስ ልትል እንደሆነ በወይን ጋዜጣ አስታወቃለች!!
ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ የገባቸው ፋሽሽቷ የትግራይ ወያኔ ትግራይ ለመገንጠል ወስናለች!!
ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ የገባቸው ፋሽሽቷ የትግራይ ወያኔ ትግራይ ለመገንጠል ወስናለች!!!!
የትግራይ ወያኔ ከኢህ አዴግ ራሷን በማግለል ትግራይ ገንጥላ ከአብዮታዊ ዲሞክራሲያዋ ጋር ላስ ልትል እንደሆነ በወይን ጋዜጣ አስታወቃለች!!
የትግራይ ወያኔ ከኢህ አዴግ ራሷን በማግለል ትግራይ ገንጥላ ከአብዮታዊ ዲሞክራሲያዋ ጋር ላስ ልትል እንደሆነ በወይን ጋዜጣ አስታወቃለች!!
-
Tog Wajale
- Member
- Posts: 4919
- Joined: 23 Dec 2017, 07:23
Re: ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ የገባቸው ፋሽሽቷ የትግራይ ወያኔ ትግራይ ለመገንጠል ወስናለች!!
Hmm...
Wushet propaganda are always as sweet as my father's organic honey and very tasty to your bitter mouth but then again why do you have to cry day and night about their secession because they have already said that they are born to rule but if not will at least go and rule over their own self.BINGO!
Even if the elites break away leaving the common people behind and will not by any means interfere in to the affairs of the others they will still be living where they are already living in which case you may even visit them every now and then just to get the feeling about the new being while drinking cups of coffee and eating pieces of carrot cakes with organic spicy lentil Sambusa desert. You know that even very dramatic sounding and feeling issues can also be cooled and normalized so that positive synergy may come to deliver the healing while eliminating the killings.
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9829
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ የገባቸው ፋሽሽቷ የትግራይ ወያኔ ትግራይ ለመገንጠል ወስናለች!!
የጮነቀው ኡርጉዝ ያገባል ኡንጂ ነፃነቱን አያውጅም።
ኡኛ ወያኔ ጮንቆን አይደለም ልንጎነጠል የወሰንነው። በ1976 ፈረንጅ አቆጣጠር የታላቋ ትግራይ ሪፑብሊክ ማኒፌስቶ የፃፍነው፡ በነፃነት ጥማት ስላበድን ቡቻ ነው። ቀጥሎም በ1998 ፈረንጅ አቆጣጠር አማራና ኦሮሞ ለጋ ወጣቶች አሰልፈን ኤርትራን የወረርንበት አላማ፡ የትግራይ ግዛት የሆኑትን ኡንደ አሰብ እና አሥመራ የመሳሰሉት ከተሞች ለማስመለስና ነፃነታችን ለማዎጅ ነበር። ነገር ግን ሻእቢያዎች ህልማችንን ነቅተውበት የኤርትራን ህዝብ በግድ አሰልፈው ድባቅ መቱን።
ከዚያ በኋላ "ፕላን ቢ" ብለን ይዘነው የነበርነውን የጦርነት ስልት ይፋ በማድረግ በየድህረ ገፁ ኤርትራውያንን ለመዋጋት ኡንደ አዋሽ፡ ኤደን፡ ከረናይት፡ ደቂ አራዊት፡ ፓስት ላስት፡ ቶማስ ኤች፡ ሓላፊ መንገዲ፡ አብደል አዚዝ፡ ሲምበ፡ ኢትዮ ሬድ ሲ፡ ወዘተ የመሳሰሉት ዲጂታል ወያኔ አሰልፈን ኡስካሁን ድረስ በመራራ ጦርነት ላይ እንገኛለን። ያለ ሙንም ጡሩጡር ኡናሸንፋለን። በቅርቡ ጊዜ የትግራይን ነፃነት ኡናውጃለን።