Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

@Amhara Orthodox: ለኦሮሚያ ቤተ-ክህነት ምሥረታ የተሠጠው የ30 ቀናት ጊዜ እየተጠናቀቀ ነው። ኮሚቴው ምን እየሠራ ነው? ይህ የተቀደሰ ዓላማ በኦሮሚያ እውን ይሆን ይሆን?

Post by AbebeB » 24 Sep 2019, 14:47

ለኦሮሚያ ቤተ-ክህነት ምሥረታ የተሠጠው የ30 ቀናት ጊዜ እየተጠናቀቀ ነው። ኮሚቴው ምን እየሠራ ነው? ይህ የተቀደሰ ዓላማ በኦሮሚያ እውን ይሆን ይሆን?

አዎ እውን ይሆናል። የአማራን ሀይማኖታዊ የበላይነት ማስጠበቂያ ቤ/ክህነት አፍርሶ ለሁሉም ኦርቶ/ተዋሂዶ አማኞች በእኩል የምታገለግል፣ ሀበሻም የማያውቀውን ግዕዝ አስወግዳ አፋን ኦሮሞን የምትናገር፣ ጥንቆላና የሠይጣን አዋላጅ መጻህፍቶችዋን ጥላ ክርስቲያናዊው ዓለም የሚግባባበት መጽሀፍ ቅዱስ ላይ ተመስርታ ብቻ ክርስትናን የምትሰብክና ለሚንሊካዊያን ፖለቲካ የተቋቋመችውን ኦርቶ/ተዋሂዶ ቤ/ክርስቲያን አስቀርቶ የኦሮሚያ ቤተ-ክህነት መምሥረት እጅግ አስፈላጊ ስለሆነ ነው።


Post Reply