Page 1 of 1
ለብዙ ሺህ ወገኖቿ የስራ እድል የፈጠረችው የራይድ መስራች ሳምራዊት ፍቅሩ
Posted: 24 Sep 2019, 09:09
by Mereja.TV
Subscribe to Mereja Youtube Channel:
https://bit.ly/2WbsDeL
Re: ለብዙ ሺህ ወገኖቿ የስራ እድል የፈጠረችው የራይድ መስራች ሳምራዊት ፍቅሩ
Posted: 25 Sep 2019, 14:23
by Ethoash
i like this lady, she try to be smart playing word game .. she is to advance for those idiot.. anyhow based on what she said if the taxi driver paid 80 million birr ....ባለስልጣኖቹ ደግሞ ጉቦ ሕጋዊ ግቦ ፲% ስምንት ሚሊዬን ለባለስልጣኖቹ መስራቤት ቢገባ ኖሮ ፣ ኢትዬዽያ በአፋጣኝ እደገት ትጎዛ ነበር። ባለስልጣኖቹ ጉቦ ፈልገው ነው አዛ የሚያረጎ ሌላ ምንም ምክን ያት የለም። በግልፅ አውጥተው ልነግሯት አይችሉም ስለዚህ ። የሷን የንግድ ተቀናቃኞችን በምስተባበር እሷን ለማዳከም መሞከር ነው።
ደግሞ የሆነ ወሬ ስምቼ ነበር መንግስት ልክ እንደሷ ስራ ሊጀመር ተመዝገቡ እያለ መሆኑን ስምቻለሁኝ ። ታድያ ይህ ማለት የሷን ስራ ያለፍቃድ ኮፒ ማረግ አይደለም ውይ።
እኔ በጣም የሚገርመኝ አንድ ሰው ኬክ ቤት ከከፈት ሁሉም ኬክ ቤት ይክፍታል። መንግስትም እንደዚሁ አንዱ መኪና መገጣጠም ጀመረ መንግስት ተከተለ። አንዱ የፕላስቲክ ውሃ አስተዋወቀን አሁን በጅማላ ነው የተለለያዩ ድርጅቶች ውሃ የሚያመርቱት። ታድያ ማን ነው ሪስክ ውስጥ ከብቶ አዲስ ስራ የሚጀምረው ። እንዲህ ጠብቆ አንዱ ሲኬታማ ሲሆን ኮፓ አርጎ ከሱ ቀድሞ መሄድ ነው።
ይህንን ጉዳይ ልብ ማለት አለብን መንግስት በምንም አይነት በዘፈቀድ ፍቃድ መስጠት የለበትም ማንም ማንንም ኮፓ ማረግ መቻል የለበትም መጀመሪያ አሳቡን ያመጣ ሰው የተወስነ ግዜ ከለላ ማግኘት አለብት። ግን ያመጣው ስራ በጣም አገርን የሚጠቅም ከሆነ አንድ ተጨማሪ ፍቃድ ይስጥና ተፎካካሪ እንዲሆነው ። አለበለዚያ ከለላ የተደረገለት ዋጋ ሊያስወደድ ስለሚችል።
አሁን ወድ ራይድ ስመለስ ። እሷ ጋ ለመመዝገብ ያልቻሉት ታክሲ ነጂዎች መንግስት ፍቃዳቸውን ከለላ መስጠት አለብት ። ከአሁን በሀላ የታክሲ ፍቃዱ ብቻ ዋጋ እንዲያወጣ ማረግ እና ስውች ፍቃዱን ገዝተው አዲስ መኪና ገዝተው እንዲነዱ ማረግ ። የሽማግሌው የድሮ ባለታክሲ ደግሞ ፍቃዱን በማከራየት ጡረታ ውጥቶ መኖር አለበት። ይህ ከሆነ ሁሉም ሰው ታክስ ይከፍላል ለምን ቢባል የከፈለው ፍቃድ በኋላ ዋጋ ስለሚያወጣለት።
ለምሳሌ እኔ ሻይ ቤት ፍቃድ ቢኖረኝ እና ለእምሳ አመት ግብር ብከፍለበት አሁን ጡረታ መውጣት ብፈልግ ፍቃዴን የማከራይበት ዜዴ መኖር አለበት። የከተማው ከንቲባ መቶ ሺህ ሻይ ቤቶች ያስፈልጋሉ ካል ያንን ፍቃድ ስጥቶ ካለቀ በኋላ ሌላ መስጠት የለበትም ይህ ከሆን አዳሜ በሙሉ ታክሱን ይከፍላታል።
ራይድ ደግሞ በሼር የሚገባበት መንገድ ከተፈጠረ ። እነዚህ ተጎዳን የሚሉ ሰዎች ሼር ገዝተው ከራይድ ተጠቃሚ ይሆናሉ።
ሌላው ደግሞ ራይድ የራሷን የመኪና የስልክ ደንበኛ መዘጋጀት ይመረጥባታል። ለምሳሌ ሁሉም የተለያየ መኪና ከሚገዛ ። የአገር ውስጥ መኪና በሞዴሉና በዋጋው ራይድ ተስማምቶ አንድ ሰው ታኪስ እፈልጋለሁ ሲል ይዚህ የመኪና ዲለር ጋ ሄዶ ራይድ ነው የላከኝ ካለ ታላቅ ቅናሽ ይደረግለታል ማለት ነው።
ይህ ከሆነ ደግሞ የኤሌትሪክ መኪና በአገር ውስት እንዲስራ በማረግ ውጪያቸው እንዲቅንስም ማረጝ ይቻላል ሁሉም ባለ ታኪሲዎች አንድ ቦታ የሚገዙ ከሆን
እዚህ አገር ሁበር ስልክ ዲል አላቸው ሄደህ እንሱ የላኩህ ቦታ ስት ሄድ በርካሽ ስልክ ይስጡሀል ። መኪናም ከፈለግህ እነሱ የሚሉህ ቦታ ከሄድክ ዴል አላቸው።
Re: ለብዙ ሺህ ወገኖቿ የስራ እድል የፈጠረችው የራይድ መስራች ሳምራዊት ፍቅሩ
Posted: 25 Sep 2019, 15:15
by Ethoash
short vision
1. Government authority want to get bribe so let us bribe them legally and u will see our economy fly. we just call the bribe commission or incentive or bonus call it any thing u want but the government official must get something if u want fast progress
2. first comer must get protection where they can enjoy monopoly for starting up new business
3. the city hall must limit the number of licence that give out hence those licence will be used as retirement income by renting their licence.. like ...taxi medallion... this system could be extended to other business like cake shop who r over saturated
4. ride company must sale share so that anyone who feel out done but ride will buy share and will be part of the profit sharing
5. ride company must have dealer discount from car seller because ride can send them 1000 taxi driver to pick up new car
6. here is where share company needed to give loan to those who want to buy taxi ... hence making ride share company is a good idea
7. ride also make deal with local company to produce electric taxi this way the taxi rate will be lower and the driver profit higher
8. ride also must talk to only one bank who will have all 6000 taxi driver account ride will transfer all their workers account to this bank if this bank offer in discount health, car and life insurance for their taxi driver and also give them loan to buy car
9. this ride is more then uber .. they can use unused car for the car owner to make them money while reducing importation of more car
10. i cant say it enough electric car electric car that is the way to go..
for Mereja.TV
this interview would have been enjoyable had little effort giving to make it attractive.. for starter why not randomly asking two people to take ride and regular taxi, and bus and what ever other means to reach ride company... say from Mereja Tv to ride company and see who come first .. and always give 100 birr .. it will make it interesting who reach first ...
Re: ለብዙ ሺህ ወገኖቿ የስራ እድል የፈጠረችው የራይድ መስራች ሳምራዊት ፍቅሩ
Posted: 25 Sep 2019, 15:54
by sun
Ethoash wrote: ↑25 Sep 2019, 14:23
i like this lady, she try to be smart playing word game .. she is to advance for those idiot.. anyhow based on what she said if the taxi driver paid 80 million birr ....ባለስልጣኖቹ ደግሞ ጉቦ ሕጋዊ ግቦ ፲% ስምንት ሚሊዬን ለባለስልጣኖቹ መስራቤት ቢገባ ኖሮ ፣ ኢትዬዽያ በአፋጣኝ እደገት ትጎዛ ነበር። ባለስልጣኖቹ ጉቦ ፈልገው ነው አዛ የሚያረጎ ሌላ ምንም ምክን ያት የለም። በግልፅ አውጥተው ልነግሯት አይችሉም ስለዚህ ። የሷን የንግድ ተቀናቃኞችን በምስተባበር እሷን ለማዳከም መሞከር ነው።
ደግሞ የሆነ ወሬ ስምቼ ነበር መንግስት ልክ እንደሷ ስራ ሊጀመር ተመዝገቡ እያለ መሆኑን ስምቻለሁኝ ። ታድያ ይህ ማለት የሷን ስራ ያለፍቃድ ኮፒ ማረግ አይደለም ውይ።
እኔ በጣም የሚገርመኝ አንድ ሰው ኬክ ቤት ከከፈት ሁሉም ኬክ ቤት ይክፍታል። መንግስትም እንደዚሁ አንዱ መኪና መገጣጠም ጀመረ መንግስት ተከተለ። አንዱ የፕላስቲክ ውሃ አስተዋወቀን አሁን በጅማላ ነው የተለለያዩ ድርጅቶች ውሃ የሚያመርቱት። ታድያ ማን ነው ሪስክ ውስጥ ከብቶ አዲስ ስራ የሚጀምረው ። እንዲህ ጠብቆ አንዱ ሲኬታማ ሲሆን ኮፓ አርጎ ከሱ ቀድሞ መሄድ ነው።
ይህንን ጉዳይ ልብ ማለት አለብን መንግስት በምንም አይነት በዘፈቀድ ፍቃድ መስጠት የለበትም ማንም ማንንም ኮፓ ማረግ መቻል የለበትም መጀመሪያ አሳቡን ያመጣ ሰው የተወስነ ግዜ ከለላ ማግኘት አለብት። ግን ያመጣው ስራ በጣም አገርን የሚጠቅም ከሆነ አንድ ተጨማሪ ፍቃድ ይስጥና ተፎካካሪ እንዲሆነው ። አለበለዚያ ከለላ የተደረገለት ዋጋ ሊያስወደድ ስለሚችል።
አሁን ወድ ራይድ ስመለስ ። እሷ ጋ ለመመዝገብ ያልቻሉት ታክሲ ነጂዎች መንግስት ፍቃዳቸውን ከለላ መስጠት አለብት ። ከአሁን በሀላ የታክሲ ፍቃዱ ብቻ ዋጋ እንዲያወጣ ማረግ እና ስውች ፍቃዱን ገዝተው አዲስ መኪና ገዝተው እንዲነዱ ማረግ ። የሽማግሌው የድሮ ባለታክሲ ደግሞ ፍቃዱን በማከራየት ጡረታ ውጥቶ መኖር አለበት። ይህ ከሆነ ሁሉም ሰው ታክስ ይከፍላል ለምን ቢባል የከፈለው ፍቃድ በኋላ ዋጋ ስለሚያወጣለት።
ለምሳሌ እኔ ሻይ ቤት ፍቃድ ቢኖረኝ እና ለእምሳ አመት ግብር ብከፍለበት አሁን ጡረታ መውጣት ብፈልግ ፍቃዴን የማከራይበት ዜዴ መኖር አለበት። የከተማው ከንቲባ መቶ ሺህ ሻይ ቤቶች ያስፈልጋሉ ካል ያንን ፍቃድ ስጥቶ ካለቀ በኋላ ሌላ መስጠት የለበትም ይህ ከሆን አዳሜ በሙሉ ታክሱን ይከፍላታል።
ራይድ ደግሞ በሼር የሚገባበት መንገድ ከተፈጠረ ። እነዚህ ተጎዳን የሚሉ ሰዎች ሼር ገዝተው ከራይድ ተጠቃሚ ይሆናሉ።
ሌላው ደግሞ ራይድ የራሷን የመኪና የስልክ ደንበኛ መዘጋጀት ይመረጥባታል። ለምሳሌ ሁሉም የተለያየ መኪና ከሚገዛ ። የአገር ውስጥ መኪና በሞዴሉና በዋጋው ራይድ ተስማምቶ አንድ ሰው ታኪስ እፈልጋለሁ ሲል ይዚህ የመኪና ዲለር ጋ ሄዶ ራይድ ነው የላከኝ ካለ ታላቅ ቅናሽ ይደረግለታል ማለት ነው።
ይህ ከሆነ ደግሞ የኤሌትሪክ መኪና በአገር ውስት እንዲስራ በማረግ ውጪያቸው እንዲቅንስም ማረጝ ይቻላል ሁሉም ባለ ታኪሲዎች አንድ ቦታ የሚገዙ ከሆን
እዚህ አገር ሁበር ስልክ ዲል አላቸው ሄደህ እንሱ የላኩህ ቦታ ስት ሄድ በርካሽ ስልክ ይስጡሀል ። መኪናም ከፈለግህ እነሱ የሚሉህ ቦታ ከሄድክ ዴል አላቸው።
Hmm...
Every other things being equal and constant I think that consumers (general public) need quality modern services at cheaper costs since entrepreneurship of any sort needs to be free and based on competition.
To say that only one or two single ride business needs to be in the market to serve millions of people means awarding unwarranted monopoly communist ineffective business known for its corruptions and possibly rising services costs through the denial of competitive choices where the seller is the king instead of the paying consumer (buyer) being the king, so to say. In cities like Finfinne even 30 to 60 different ride companies can operate comfortably and creatively or else if unable to innovate and compete then those one's need to go out of the market and leave the market for the effective and innovative tax paying Sunny entrepreneurs.
They may also expand their digital service to the whole of African cities, Asia, the middle east and even Europe so that even my grandfather may tap his smart phone and make a taxi available just out of nowhere. Their imagination is the only limitation in this business. Attempts to keep competitors out of the market is very primitive idea which does not fit to the innovative and progressive internet era of global interactions be it through the cloud and digital crowds.
This also means that they have to compete among themselves as well as among other similar transport business establishments through the improvements of more and more added innovations, better and better quality service and lesser and lesser costs to the consumers. Soon I will be planting my own green ride service in Finfinne, "Ride Sun" to provide warm and fast transportation using android,ios and windows applications.
Go "Ride Sun", goooo..... : 
Re: ለብዙ ሺህ ወገኖቿ የስራ እድል የፈጠረችው የራይድ መስራች ሳምራዊት ፍቅሩ
Posted: 25 Sep 2019, 16:24
by Ethoash
Dr. Son,
do u know pharmaceutical have 20 years monopoly in their invented drug .. as soon as their monopoly end with in two years they lose there 50% of sale for Generic drug... but this is bitter pill if we want pharmaceutical to invest and take risk finding new drug ....
the same way this lady "invented " ride program it doesn't matter she is the first so she should be given protection if the government want provide service then government must buy share in to her company .. as i said allowing another one more company is good for competition for example another guy invented taxi ride program the second one also will be given protection they day he come on board ... just like coke and Pepsi
second i am not talking about the taxi operation business that is old business i am talking about only the application part of it where u order taxi using app. that should be monopoly for next ten years or 20 years depending on the need .... trust me this protection will make everyone start new business idea for example why in hell we export orange and import orange juice .. because if u spend billion birr to start orange juice factory another one will copy your business and create competition so why would u take risk instead export oil seed and import editable oil ....
you know what happened to Holland car company the government take over his business once they get the idea...
read how patents protect work