አንዱ መዥገር ነጋዴ ይሆናል
ወንድሙ ዳላላ
ሙሽሪት አሻሻጭ
ንግዱን በሞኖፖሊ (monopoly) ይዘውት ዋጋ ጥግ አደረሱት።
ደግሞ ማጭበርበራቸው ሳያንስ ታታሪ በሉን ይላሉ
ማንም አገር ስላም ብሎ መርካቶ ሄዶ መግዛት አይችል ነገር
አጋዢ ይዛ መሄድ አለበት ገንዘቡን እንዳይበላ
ትግሬዎች መጡ ገስገሱ። ንግዱን ሐቀኛ ለማረግ,በላ ሱቁን የገንዘብ ማሽን (cash-machine ) አስገቡ ፤ ዋጋቹሁንም (Price tag)ስቀሉ ሁሉም እንዲያየው ቢባሉ
አሻፈረኝ አሉ ማሽኑንም ገትረው በእጅ በእጃቸውን አጧጥፈወታል
ታክስ (አገር ውስጥ ገቢ)ላለመክፈል ፤ ግብርን ለመሽወድ ማአት አይነት ዜደ ፈጥረው ይቀባበሉናል በዋጋ ላይ ዋጋ በመጨመር
እነዚህ ይሉኝታ የላቸው አስላም ዓመትባል ቢመጣ ፤ ልክ እንደእስላም ያከብሩታል ዋጋውን በማንደድ
እኒዥህ የበሉበትን ስባሪ የኦሮተዶክስ ዓመትባል ሲመጣ ። ሠርጋቸው ደረስ ዋጋን ለማናር .
እነዚህ መዥገሮች ምንም ደንታ አይስጣቸውም ደም ብቻ ነው መምጠጥ። ዋጋው ሲገርመን
ሲሚንቶ፤ አፈር፤ ሳጋቱራ፤ ጆሶም አብልተውናል እነዚህ ግፈኞች
እኔ ስም አለጠራሁ ፤ ስምም አላነሳም
ግን ማን እነዚህን ያምናል የአህያ ስጋስ አርደው ቢያበሉን እረ ከቶ እነዚህን ማን ያምናል የሞተ ከብትስ ቢያርዱ።
እነዚህ አልጠግብ ባዬች ።
አንደስው አውቅ ነበር ።በጣም ጥጋበኛ ሀብታም : ስሙ ከመግነኑ፤ የአቶ እገሌ እቃ ነው ብቻ ሲባል ። ኬላውን የሚያልፍ፤ ኮንቶሮባንዱን ጭኖ ምንም ሳይፈተሽ
ይህ ጥጋበኛ የኮንትሮባንድ ንጉስ;ጥቁር ገንዘቡን በነጭ አጥቦ እጋዊ ሱቅ ከፍቶ በሀብት ላይ አብት ከምሮ ይንቀሳቀስ ነበር ። ታድያ ከጌዜ በኋላ እንዴት ነው ሰውዬው ብዬ ባስጠይቅ እስር ቤት ናቸው ከልጁ ጋራ በለው ነገሩኝ ሰውን እንደከብት ሲሽጥ ወደሊብያ ተይዞ ብለው ። እንግዲህ ይህ ነው አልጠግብ ባይ።የኮንትሮባንድ ንጉስ
ይህስ ይቅር ብዬ ነበር አገሬ ድሀ ናት ስርተው ካደሩ እሱ ብቻ ይበቃል ብዬ ። የአታክልት ተራን ወሬ ጉድ ሰማሁና እነዚህ እውነትም መዥገር ናቸው ብዬ አረፍኩት።
እንዲህ ነው ጨዋታው፤ አለ ያገሬ ሰው፤ አንድ የታወቀ ዘፋኝ መንደር የሚያፀዳ ፤አትክልት ተራን ሊያፀዳ ፍልጎ መጥረጊያውን ይዞ ወድ አታክልት ተራ አቀና ። ታድያ እዚያ ሲደርስ በክብር ይቀበሉኛል ብሎ ነበር ; ፤ግን በክብር አልጠበቀውም ። እንዲያፀዳ አልተፈቀደለትም ፣ ምነው ቢላቸው አካባቢው ከፀዳ ታክስ (income tax) ይጨምርብናል ። ተመልከቱ እነዚህን ተባዬች።
ከአታክልት ተራ ሽታው እስከመርካቶ የሚሽተውን ቦታ ላፅዳላች ሁ ፤ እግዜር ያሳያቹሁ በገንዘብ አይደለም በነፃ ። እነዚህ ጋለሞታዋች እንቢዬው አሉትና እርፍ።
እነዙህ የሰው ተባዬች ቅቤ ያለ ማቀዝቀዦ የሚሽጡ ጉዶች ። ቅቤ ተራ ሳትገባ የቅቤው ግማት ከውጭ ያፍንሀል ። በማንም ሀገር በምንም ሒሳብ ቅቤ እንዲህ ወጭ ያለማቀዝቀዦ መሽጥ ፈፍፁም የለበት ። ግን ትድያ ያለነው እነዚህ ተባዬች ቦታ ነው። ሁሉንም ነገር ማወረድ ይወዳሉ በፍፁም ቢሞቶ ውጪ አያውጡም ድርብ እጥፍም ቢያገኙበት አንድ ብር ውጪ ማረግ አይፈልጉም።
ታድያ ትግሬዎች መጥተው የሽምሱን ሱቅ ሱፕር ማርኬት አረጉት ፤ ዋጋ መስቀል በገንዘብ ማሽን መጠቀም ጀምረው እውነትም አዲሳባን ኒዎርክ አረጎት። ሞል፤ እና መዝናኛ ቦት አዘጋጅተው በጥራት መነግድና ሕዝቡን ማክበር ። ሽማች ንጉስ ነው የሚባለውን አስተማሩ
እነዚህ ጉዶች ግን ኬት እንደመጡ እንጂ እስቲ ልብ ያለው ዋጋ ይጥይቃቸዋል ። ሳይገዛቸው ይቅር በስድብ ድብን አርገው ነው የሚያከናንቡህ። ስድቡ ሲገርምህ ኪስ ህንም አውልቀው ቤት ህ ይሉኩሀል።
አረ እነዚህ ጎዶች ኬት መጡ ጉቦን ያስፋፉት እነዚህ ጉዶች ናቸው። የቁልፍ ፤ አየር በአየር ፤ ያስተማሩን እነዚህ ጉዶች ናቸው ።
እነዚህ ጉዶች እንድም ነገር ለሐገር የሚጠቅሙት የለም ከማውደም በስተቀር። ለምሳሌ ዋናው አጎቴ ስሊጥ ወደ ውጭ ይልካል ። ከተማ ውስጥ ወደዘይትነት ከመቀየር ይልቅ ጥሬውን ስሊጥ ይልክና የሱን ወንድም ደግሞ ዜይት አስምጪ ያረግና ዘይት ከውጭ ያስመጣል ። ከዚህ በላይ አገርን መግደል ኬት ይምጣ፣ በተአምርም ፋብሪካ አይከፍቱም አስመጪና ላኪ ከመሆን በስተቀር።
በአንድ ቀን ውስጥ ልጄን ብልካት ሱቅ ። ወንድ ልጄን ከዚያ ከዚያ ደግሞ ራሴ ብሄድ ሶስት ግዜ የተቀያየረ ዋጋ ነው የሚጠይቀን። እነዚህ ናቸው እንግዲህ አፍ አለኝ የሚሉን
ሌላም ግን
እዚህ ላቁመው
እንግዲህ ልብ በሉልኝ ስም አልጠራሁም።
በሌላ ገዜ ደግሞ ቡዳዎችን እንዴት አመድ ላይ ተከባለው ጅብ እንደሚሆኑ እተርክላቹዋለሁ።