Page 1 of 1

@Oromia: መልም ዜና ለኦሮሞ ሕዝብና ነጻነት ፈላጊ ጭቁን የኢትዮዽያ ኤምፓየር ሕዝቦች!

Posted: 23 Sep 2019, 14:33
by AbebeB
በ20/09’2019 ከኦሮሚያ አብዮት ጠበቂ (Oromia Revolutionary Guards aka Eegdota Waraqsa Oromia) በተሰጠው መግለጫ መሠረት፦
1. ወደ ፊንፊኔ የሚያስገቡ አምስቱም በሮች በኦሮሞ ጀግኖች ቁጥጥርና ጥበቃ ሥር መሆኑ፣
2. የሀገሪቱ ጦር የኢሕአዴግን (EPRDF) ትዕዛዝ ወደ ጎን ትቶ መግለጫውን በመቀበል ወደተመደበለት ካምፕ እየተመለሠ መሆኑን መረጃዎች ዛሬ ላይ ይጠቁማሉ::

ድል ለኦሮሞ ሕዝብ!

Re: @Oromia: መልም ዜና ለኦሮሞ ሕዝብና ነጻነት ፈላጊ ጭቁን የኢትዮዽያ ኤምፓየር ሕዝቦች!

Posted: 23 Sep 2019, 14:49
by AbebeB
For further info on the issue:
Link 1: https://oromiaguradian.com/news
Link 2: