Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

@Oromia: መልም ዜና ለኦሮሞ ሕዝብና ነጻነት ፈላጊ ጭቁን የኢትዮዽያ ኤምፓየር ሕዝቦች!

Post by AbebeB » 23 Sep 2019, 14:33

በ20/09’2019 ከኦሮሚያ አብዮት ጠበቂ (Oromia Revolutionary Guards aka Eegdota Waraqsa Oromia) በተሰጠው መግለጫ መሠረት፦
1. ወደ ፊንፊኔ የሚያስገቡ አምስቱም በሮች በኦሮሞ ጀግኖች ቁጥጥርና ጥበቃ ሥር መሆኑ፣
2. የሀገሪቱ ጦር የኢሕአዴግን (EPRDF) ትዕዛዝ ወደ ጎን ትቶ መግለጫውን በመቀበል ወደተመደበለት ካምፕ እየተመለሠ መሆኑን መረጃዎች ዛሬ ላይ ይጠቁማሉ::

ድል ለኦሮሞ ሕዝብ!


Post Reply