-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
"ኢሬቻን የማያከብርና ለበዓሉ የአዲስ አበባ ሕዝብ እንዲሳተፍ ቅስቀሳ የማያደርግ አመራር ከሥራው ይባረራል።"
ይህን የነገሩን በአዲስ አበባ ከተማ አንድ ወረዳ ላይ የሚሠሩ አመራር ናቸው።
አማራ ሚድያ ማዕከል /አሚማ/
መስከረም 12 ቀን 2012 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ
ነገሩ እንዲህ ነው። ምንም እንኳ ትልቅ ሀይቅና ዋርካ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ባይኖርም፤ ኦዴፖ/ኦህዴድ/ መስከረም 24 ቀን ኢሬቻን በአዲስ አበባ እንደሚያከብር አስታውቋል።
ለዚህ ክብረ በዓልም በአዲስ አበባ ውስጥ የሚገኙ እስከ ወረዳ ድረስ ያሉ አመራሮች በዕለቱ ለሚከበረው በዓል በየቀጠና የግድ እስከ 500 የሚደርስ ሕዝብ እንዲያወያዩና "በዕለቱ ከኦሮሚያ ክልል ለሚመጡ የበዓሉ ታዳሚዎች ምግብና መጠጥ ከአዲስ አበባ ሕዝብ እንዲያሰባስቡ ይህንን የማያደርግ አመራርም እርምጃ ይወሰድበታል" የሚል ማስፈራሪያ ከበላይ አመራሮች መሰጠቱን ስሜ ለደህንነቴ ሲባል ባይጠቀስ ያሉ ምንጫችን ተናግረዋል።

Re: "ኢሬቻን የማያከብርና ለበዓሉ የአዲስ አበባ ሕዝብ እንዲሳተፍ ቅስቀሳ የማያደርግ አመራር ከሥራው ይባረራል።"
ኦሮሞውችን በትንሹም በትልቁም ነገር ባትፈልጉ ይሻላቹዋል
የእናንተን ባህል ለመቶ አምሳ አመት ሲያከብርና ሲያስተዋወቅላቹ ነበር ።
የኦሮሞ ቡና ዶላር በትንሹም ቢሆን የኦሮሞን በህል ማስተዋወቅ ማንንም አይጎዳም።
እንቢ ካላቹህ ደግሞ እዛው ላሊበላቹሁ መስቀላቹሁን ታከብራታላቹሁ እንጂ ኦሮሞ ምደር ላይ አትፈነጩም ከእንግዲህ በኋላ።
በገዛ ዳቦዬ ልብ ልቡን አጣሁት ማለት ይህ ። የደፈረት ደፈርተ የመሬቱን ባልቤት እዚህ አታከብርም ይሉታል።
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Tog Wajale
- Member
- Posts: 4919
- Joined: 23 Dec 2017, 07:23
Re: "ኢሬቻን የማያከብርና ለበዓሉ የአዲስ አበባ ሕዝብ እንዲሳተፍ ቅስቀሳ የማያደርግ አመራር ከሥራው ይባረራል።"
George Wynn Brereton Huntingford also wrote ... The Historical Geography of Ethiopia: From the First Century AD to 1704 .... so let us base everything on this book and let see where it take us...
George Wynn Brereton Huntingford wrote The Galla of Ethiopia: The Kingdoms of Kafa and Janjero as gift to His Majest Haile Sellassie, who himself wrote Ethiopian Constitution in 1955 ...
George Wynn Brereton Huntingford wrote The Galla of Ethiopia: The Kingdoms of Kafa and Janjero as gift to His Majest Haile Sellassie, who himself wrote Ethiopian Constitution in 1955 ...
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12884
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: "ኢሬቻን የማያከብርና ለበዓሉ የአዲስ አበባ ሕዝብ እንዲሳተፍ ቅስቀሳ የማያደርግ አመራር ከሥራው ይባረራል።"
If he/she is filling his/her pants with so much ቅዘን, then why don't shut his/her mouth simply?Revelations wrote: ↑23 Sep 2019, 09:08ይህን የነገሩን በአዲስ አበባ ከተማ አንድ ወረዳ ላይ የሚሠሩ አመራር ናቸው።
አማራ ሚድያ ማዕከል /አሚማ/
ስሜ ለደህንነቴ ሲባል ባይጠቀስ ያሉ ምንጫችን ተናግረዋል።
Lib yegodelaw, afu yesefal melat new! ወይ ጉድ!
loool
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: "ኢሬቻን የማያከብርና ለበዓሉ የአዲስ አበባ ሕዝብ እንዲሳተፍ ቅስቀሳ የማያደርግ አመራር ከሥራው ይባረራል።"
ተረኛው፣ ትንሽም ቢሆን እፍረት ይኑርህ እንጂ! በግድ የሐይማኖቴን በአል አክብሩልኝ አይባልም:: ተሰምቶም ታይቶም አይታወቅ!DefendTheTruth wrote: ↑23 Sep 2019, 13:56If he/she is filling his/her pants with so much ቅዘን, then why don't shut his/her mouth simply?Revelations wrote: ↑23 Sep 2019, 09:08ይህን የነገሩን በአዲስ አበባ ከተማ አንድ ወረዳ ላይ የሚሠሩ አመራር ናቸው።
አማራ ሚድያ ማዕከል /አሚማ/
ስሜ ለደህንነቴ ሲባል ባይጠቀስ ያሉ ምንጫችን ተናግረዋል።
Lib yegodelaw, afu yesefal melat new! ወይ ጉድ!
loool
Re: "ኢሬቻን የማያከብርና ለበዓሉ የአዲስ አበባ ሕዝብ እንዲሳተፍ ቅስቀሳ የማያደርግ አመራር ከሥራው ይባረራል።"
Ante kebt menew sar atbelam.Man new atakberu yalachew gen be metenu yehun.Ante dedeb Addis Abeba ye Tigrewm nech.Ethoash wrote: ↑23 Sep 2019, 12:04
ኦሮሞውችን በትንሹም በትልቁም ነገር ባትፈልጉ ይሻላቹዋል
የእናንተን ባህል ለመቶ አምሳ አመት ሲያከብርና ሲያስተዋወቅላቹ ነበር ።
የኦሮሞ ቡና ዶላር በትንሹም ቢሆን የኦሮሞን በህል ማስተዋወቅ ማንንም አይጎዳም።
እንቢ ካላቹህ ደግሞ እዛው ላሊበላቹሁ መስቀላቹሁን ታከብራታላቹሁ እንጂ ኦሮሞ ምደር ላይ አትፈነጩም ከእንግዲህ በኋላ።
በገዛ ዳቦዬ ልብ ልቡን አጣሁት ማለት ይህ ። የደፈረት ደፈርተ የመሬቱን ባልቤት እዚህ አታከብርም ይሉታል።
Re: "ኢሬቻን የማያከብርና ለበዓሉ የአዲስ አበባ ሕዝብ እንዲሳተፍ ቅስቀሳ የማያደርግ አመራር ከሥራው ይባረራል።"
ወደህ ነው በግድህ ታከብራታለህ እሬቻን። ሀረር እና ድሬደዋ ለምንድነው በክርስታን ሀይማኖት ግዜ ስራ የሚዘጋው ። ለምንደነው አርብ ስራ ከፍት የሚሆነው ፱፱% እስላሞች ይሚኖሩበት አገር ላይ እሁድ ዝግ ሆኖ አርብ የስራ ቀን የሚሆነው።Revelations wrote: ↑23 Sep 2019, 14:12
ተረኛው፣ ትንሽም ቢሆን እፍረት ይኑርህ እንጂ! በግድ የሐይማኖቴን በአል አክብሩልኝ አይባልም:: ተሰምቶም ታይቶም አይታወቅ!
አብረህ መኖር ትፈልጋልህ አብረህ ታከብራለህ ፤ ገና ምን አይተህ ቋንቋም ኦሮምኛ ትማራታለህ ፤ ሳተወድ በግድህ።
እንደው ባንተ ባልከው ይሁን ። ለምንድነው አማሮች ቁሉቢ ፻% እሳልሞች መንደር ባህላቸውን የሚይከብሩት።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12884
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: "ኢሬቻን የማያከብርና ለበዓሉ የአዲስ አበባ ሕዝብ እንዲሳተፍ ቅስቀሳ የማያደርግ አመራር ከሥራው ይባረራል።"
Where did I ask that someone should be coerced to attend a religious event of others, that is not something I value as a person. I am merely asking to provide me the proof so that I can join him/her and defend his/her rights not to be coerced. Is that much to demand?Revelations wrote: ↑23 Sep 2019, 14:12ተረኛው፣ ትንሽም ቢሆን እፍረት ይኑርህ እንጂ! በግድ የሐይማኖቴን በአል አክብሩልኝ አይባልም:: ተሰምቶም ታይቶም አይታወቅ!DefendTheTruth wrote: ↑23 Sep 2019, 13:56If he/she is filling his/her pants with so much ቅዘን, then why don't shut his/her mouth simply?Revelations wrote: ↑23 Sep 2019, 09:08ይህን የነገሩን በአዲስ አበባ ከተማ አንድ ወረዳ ላይ የሚሠሩ አመራር ናቸው።
አማራ ሚድያ ማዕከል /አሚማ/
ስሜ ለደህንነቴ ሲባል ባይጠቀስ ያሉ ምንጫችን ተናግረዋል።
Lib yegodelaw, afu yesefal melat new! ወይ ጉድ!
loool
Is lying the whole of one's life worth of a defense? That is a shame in my view.