Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abdelaziz
Senior Member
Posts: 11365
Joined: 29 May 2013, 22:00

Finfine will be quiet after Ereechaa coz Agames will go to celebrate Mesqel in the cradle of Mesqel Holiday, Adigrat.

Post by Abdelaziz » 23 Sep 2019, 03:49

Agame is also the birthplace of authentic Guayla like this one ,performed by the late Ethiopian legend, artist Tadesse Alemu.


Meleket
Member
Posts: 4776
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Finfine will be quiet after Ereechaa coz Agames will go to celebrate Mesqel in the cradle of Mesqel Holiday, Adigra

Post by Meleket » 23 Sep 2019, 04:33

ትግራይ ውስጥም የመስቀል በዓል ይከበራል ማለት ነው እንዴ?

መረጃን በስድብ ያጥለቀለቁት የትግራይ ዲጂታሎችና ቦለቲከኞችም የመስቀልን በዓል ያከብራሉ ማለት ነውን?

ላለፉት ሃያ ምናምን ዓመታት እስከዛሬዋ ዕለት ድረስ፡ እዉነትን መስቀል ላይ ዘቅዝቀው የቸነከሯት የመረብ ማዶዎች ዲጂታሎችና ቦለቲከኞችም መስቀልን ያከብራሉ ማለት ነውን?

የሰው አገር ውስጥ በማን አለብኝነትና አጉራ ዘለልነት ዘርፈጥ ብለው የተቀመጡት “ወያኖች ወይም ኣግኣዚያኖች” መስቀልን ያከብራሉ ማለት ነውን?

በሔግና በአልጀርስ ስምምነት የተደረሰባት እውነት ተዘቅዝቃ እንደተሰቀለች በደንብ የሚያውቁት የትግራይ የሃይማኖት አባቶች፣ እኒህ እዉነትን ዘቅዝቀው የሰቀሏትን የመንፈስ ልጆቻቸውን ማለትም ዲጂታሎችንና ቦለቲከኞቻቸውን ለመገሰጽ ያልደፈሩት የትግራይ የሃይማኖት አባቶች መስቀልን ያከብራሉ ማለት ነውን?

ሐቅ ላለፉት ሃያ ምናምን ዓመታት ተሰቅላ እያዩዋት እንዳላዩዋት የሚመስሉት የትግራይ የሃይማኖት አባቶች የመስቀል ደመራን ይለኩሳሉ ማለት ነውን? ይገርማል!

ኣዬ መስቀል! መስቀልንስ እነ እንትና ያክብሩት. . . ልበ ንጹሃኖች!

Post Reply