ሰው በዛ፣ ነገር በዛ፤ ብዙ ድሃ ሕዝብ ያለው ጎሳ ደካማ እንጂ ጠንካራ አይደለም
Posted: 22 Sep 2019, 23:53
ኢትዮጵያ ውስጥ ፖለቲካ በዜግነት እና ሃሳብ ላይ እስከ ሚቆም ድረስ ብዙ ሕዝብ አለኝ ባይ ጎሳዎች ነጋ ጠባ ስለ ቁጥር ያዶነቁሩናል። ግና ሃቁ እነዚ የተማሩ ደንቆሮች የሰው ብዛት ዝም ብሎ ማስ ነው በቃ ። በሰው ልክ ደሞ የሰው ፍላጎትና ችግር አለ ። ስለዚህ ባለ ቁጥር ጃዋራዊያን ችግራቸውን ልብ ቢሉ ይሻላል ነጋ ጠባ ስለ ቁጥር ከመፎከር። ቁጥር ባደጉት ዘንድ ሃይል ነው ፤ በድሆች ዘንድ ቁጥር ድክመት ሳይሆን እርግማን ነው ።