Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: OPINION: "የኢትዮጵያ የብልፅግና ፓርቲ" ወይስ "የኢትዮጵያ የብልግና ፓርቲ"? ስሙ የዶ/ር አብይ ጴንጤአዊ "የብልፅግና አስተምሮ" ነፀብራቅ ነው።ኢትዮጵያን የአለም መሳቂያ ያደርጋ

Post by TGAA » 22 Sep 2019, 20:12

ለብልጽግናን የአዲሱ ፓርቲ አላማ አድርጎ መነሳቱ እሰኝው የሚያሳኝ ነው:: ነገር ግን ለህብረ ብሄራዊ የሆነ ነገር ግን በአጠቃላይ መልኩ ግን ኢትዮያዊ
የሆነ ጽንሰ ሀሳብ ዋና መቋጫው የሆነ ፓርቲ መሆኑን ግን ብልጽግና የሚለው በደንብ አቅፎ የሚይዘው አይመስለኝም ።በአሁኑ ሰዓት የብሄር ጭቆና እያሉ እነጸጋዬ አራርሳ ተሸክመው የሚዞሩት አቁማዳ ኋላ ቀር ብቻ ሳይሆን ፍትህ፡ ዲሞክራሲ፡ የግል መብት ፡ የህግ በላይነት የሚባሉትን ባጠቃላይ አካቶ የማይዝ
ዝባዝኬ ነው ስለዚህ አብይ የጀመረው አዝጋሚ ለውጥ የተለያዩ የኢትዮጵያ ብሄረሰቦች እራሳቸውን በእውነተኛ ዲሞክራሲና ፍትሀዊ አገዛዝ ስር ኖረው መብትና ግዴታቸውን አውቀው እንዲሳተፉ ማድረግ ይቻላል፡ነገር ግን መላው የኢትዮጵያ ህዝቦች እንደ ብሄረስብም ሆነ እንደግለሰብ በሰላም የመኖር በሚኖሩበት ሁሉ በፖለቲካ የመሳተፍ፡የመስራት፡የፈለጉትን የማምለክ፡የፈለጉትን መምረጥ የመሳሰሉት መብቶች በሁሉም አካባቢ የለምንም ልዩነት እንዲተገበሩ የማድረግ ሀላፊነቱ የሁሉም ፓርቲዎች ሀላፊነት ነው፡ አሁን ዓብይ ይያደረገ ያለው ፖለቲካ ጉዞ ወደዚያ እንደሚወስድ ምንም ጥርጥር የለውም፡ እነጸጋዬ አራርሳና የነጀዋር ሆያ ሆዬ ጨፋሪዎች ባቡሩ ጥሏቸው እየሄደ መሆኑን ስለተገነዘቡ ከፍተኛ የጸረ አብይ ዘመቻ በምር ጀምረዋል፡ወያኔዎችን እግራቸው ላይ ወድቀው መፈንቅለ መንግስት እንዲካሄድ እየለመኑ ነው። ምንም እንኳን ወያኔ እዳር ሆና ከማጫፈር እንደዚያ ያለ ጀብደኘነት ለመግባት ፍላጎቱም ሆነ አቅሙ ስለሌላት። ነገር ግን አብይ መጠንቀቅ ያለበት ንዱን ጀብደኛ ወጠጤ ልከው አደጋ ሊያደርሱብት ይችላሉ ።ስለዚህ አብይ እራሱን የመጠበቅ ግዴታ አለበት::
ማንኛው ሰው በአካባቢው ነው የሚመረጠው ትግሬ ከትግራይ ሱማሌ ከሱማሌ ክልል ይህ ምንም ችግር የለውም የተመረቱበትን አካባቢ የመገልገል ሀላፊነቱም ግዴታም አለባቸው። በኢትዮያዊ ዜግነታቸው ደግሞ አብሯቸው የሚኖረውን የሁሉንም ኢትዮጵያዊ መብት ልክ እንደ አካባቢው ነዋሪ ማስጠበቅ ዓለባቸው:: ኢትዮያዊነት የአንድነት ሸማችን ነው __ ጸጋዬ የጠፋብህን ሸማ ማፈላለግ ጀምር ። ሌላው የሆያ ሆዬ ትንተናህ ግን ውስጡ ሲገለጥ ባዶ ነው:: Thanks though for coming out of the closet -- politically speaking . Yablllo / tsegay ararsa .

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: OPINION: "የኢትዮጵያ የብልፅግና ፓርቲ" ወይስ "የኢትዮጵያ የብልግና ፓርቲ"? ስሙ የዶ/ር አብይ ጴንጤአዊ "የብልፅግና አስተምሮ" ነፀብራቅ ነው።ኢትዮጵያን የአለም መሳቂያ ያደርጋ

Post by TGAA » 22 Sep 2019, 22:43

My favorite fellow Addis Ababian has been saved by his eyelash , had it not been for his eyelash, there is no distinction between tsegshi and the aliens that I encounter on Arizona Highway 51. Now come to think of it , could he be an alien agent sent to earth to rake havoc in Ethiopia . It really needs further investigation. yabello , aka

Post Reply