Page 1 of 1
Breaking News! የትግራይ ልዩ ሀይል ጥቃት ተፈጸመባቸው!
Posted: 20 Sep 2019, 13:12
by pushkin
በትግራይና በአማራ ክልሎች ምዕራባዊ ድንበር ግጭው በተባለ አካባቢ ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች በከፈቱት ጥቃት አንድ የትግራይ ክልል ልዩ ሀይል አባል ሲገደል አራት ቆሰሉ። የልዩ ሀይሉ አባልት በተሽከርካሪ ቅኝት (patrol) በሚያደርጉበት ወቅት ነበር ጥቃት የተከፈተባቸው።
Re: Breaking News! የትግራይ ልዩ ሀይል ጥቃት ተፈጸመባቸው!
Posted: 20 Sep 2019, 15:02
by Kuasmeda
Brother pushkin! I think there will be more disaster in the tiny kilil Tigray!
pushkin wrote: ↑20 Sep 2019, 13:12
በትግራይና በአማራ ክልሎች ምዕራባዊ ድንበር ግጭው በተባለ አካባቢ ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች በከፈቱት ጥቃት አንድ የትግራይ ክልል ልዩ ሀይል አባል ሲገደል አራት ቆሰሉ። የልዩ ሀይሉ አባልት በተሽከርካሪ ቅኝት (patrol) በሚያደርጉበት ወቅት ነበር ጥቃት የተከፈተባቸው።