Page 1 of 1

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ28 ዓመት በኃላ ለመጀመርያ ግዜ በመስከረም ትምህርት እንዲጀመር አደረገ!

Posted: 20 Sep 2019, 07:12
by Abaymado
ይህ ሊበረታታ ይገባዋል:: ወያኔ አዲስ የትምህርት ዓመት የምትጀምረው november / ህዳር ላይ ነበር:: አሁን ግን ልክ እንደ ደርግ ልክ መስከረም ሲጠባ ሆኗል:: ጥሩ ነው ሌሎች የሚስተካከሉም ይስተካከሉ::
Time is gold!