Page 1 of 1

የወለጋ ክልል የመሆን ጥያቄ በከፍተኛ ሁኔታ እየተፋጠነ ይገኛል!!

Posted: 20 Sep 2019, 04:48
by Zreal
የወለጋ ክልል የመሆን ጥያቄ በከፍተኛ ሁኔታ እየተፋጠነ ይገኛል!!

ጭቁኑ የወለጋ ህዝብ ክልል የመሆን ጥያቄውን አጠናክሮ በመቀጠል የክልሉን ሰንደቅ አላማ በዚህ መልክ አዘጋጅቶ ሰቅሏል!!

ወለጋ ብርሳሽ ቀኘ ትርሳኝ!!

ከወለጋ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጋር ወደፊት!
8)