Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 44040
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኦሮሞ 30% ነኝ ይላል ግን ባገሩ አንድ ገዳም የለም፤ ታዲያ ለምን ኦርቶዶክስን ይተነኩሳል?

Post by Horus » 20 Sep 2019, 01:38

አሁን ጥያቄው የቱ ኦሮሞ ገዳም እና ቤተስኪያን የማሰራት ባህሉ ነው አልፎ ተርፎ እምነታችንን ሊከፋፍል በእበት መሰል እበት በቀል ዘረኛ ቅዠቶች ይህን ሁሉ ሚባለው? አያቶቻችንኮ ዋ ሻ በመቆፈርና ዛፍ ላይ ታቦት ደብቀው በማደር እዚህ ያደረሱን ! ዬካ ዋሻ፣ አዳዲ ዋሻ፣ ዝቋላ ዋሻ፣ ምደረ ከብድ ዋሻ፣ ቆጠር ዋሻ፣ ሌሎች ሺ ዋሻዎች ለምን ተቆፈሩ ?? ከነጃዋራዊያን እአት እምነትን ለማዳን ነበርኮ የተደረገው ትጋድሎ !!! አሁንስ በዛ ጠነዛ !!!

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ኦሮሞ 30% ነኝ ይላል ግን ባገሩ አንድ ገዳም የለም፤ ታዲያ ለምን ኦርቶዶክስን ይተነኩሳል?

Post by kibramlak » 20 Sep 2019, 03:57

Horus,
I am very much convinced that these jawar, ezkel and the likes are በውጭ ሀይሎች የሚረዱ አሸባሪ ወንጀለኞች ናቸው፣፣ they have nothing to do with the ordinary oromo community.
Their mission (as per the instructions given to them, most likely Arab countries and some western enablers) is to distablize the country and to try to break it up.

As al.most all people of Ethiopia, the primary needs of the oromo community are to have employment, clean water, electricity, roads, etc. But what these barbaric terrorists taking about is:
- ban amharic
- ban orthodox
- ban anything Ethiopian
- ....

I do hope that there would be a country leader who will file an arrest warrant for these criminals

Misraq
Senior Member
Posts: 18386
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ኦሮሞ 30% ነኝ ይላል ግን ባገሩ አንድ ገዳም የለም፤ ታዲያ ለምን ኦርቶዶክስን ይተነኩሳል?

Post by Misraq » Yesterday, 23:53

Horus wrote:
20 Sep 2019, 01:38
አሁን ጥያቄው የቱ ኦሮሞ ገዳም እና ቤተስኪያን የማሰራት ባህሉ ነው አልፎ ተርፎ እምነታችንን ሊከፋፍል በእበት መሰል እበት በቀል ዘረኛ ቅዠቶች ይህን ሁሉ ሚባለው? አያቶቻችንኮ ዋ ሻ በመቆፈርና ዛፍ ላይ ታቦት ደብቀው በማደር እዚህ ያደረሱን ! ዬካ ዋሻ፣ አዳዲ ዋሻ፣ ዝቋላ ዋሻ፣ ምደረ ከብድ ዋሻ፣ ቆጠር ዋሻ፣ ሌሎች ሺ ዋሻዎች ለምን ተቆፈሩ ?? ከነጃዋራዊያን እአት እምነትን ለማዳን ነበርኮ የተደረገው ትጋድሎ !!! አሁንስ በዛ ጠነዛ !!!

አፌ ቁርጥ ይበልልህ 8)

eden
Senior Member
Posts: 10238
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ኦሮሞ 30% ነኝ ይላል ግን ባገሩ አንድ ገዳም የለም፤ ታዲያ ለምን ኦርቶዶክስን ይተነኩሳል?

Post by eden » Today, 07:25

Horus wrote:
20 Sep 2019, 01:38
አሁን ጥያቄው የቱ ኦሮሞ ገዳም እና ቤተስኪያን የማሰራት ባህሉ ነው አልፎ ተርፎ እምነታችንን ሊከፋፍል በእበት መሰል እበት በቀል ዘረኛ ቅዠቶች ይህን ሁሉ ሚባለው?

ሆረስ አብይ ላይ ያለውን ጥላቻ አንስቷል. ግን ህዝብ ላይ ያለውንስ ጥላቻ?

Misraq
Senior Member
Posts: 18386
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ኦሮሞ 30% ነኝ ይላል ግን ባገሩ አንድ ገዳም የለም፤ ታዲያ ለምን ኦርቶዶክስን ይተነኩሳል?

Post by Misraq » Today, 09:18

ትክክል ጂዜአ ተንታኛች እንደገለፁት ሆረስ 3 አይነት ስትራቴጂ ነድፎ እየተንቀሳቀሰ ነው።

1 - ጉራጌ ተሹለክልኮ ከኦህዴድ ጋር በማበር ትንሽ ግዜ ከቀጠለ በኋላ ኦህዴድን እና መሪውን ዓብይን በመፈንቅለ መንግስት ገንዘብ 💰 ከፍሎ ማንሳት። ኦሮሞንም ክልሉን መቀማት

2 - ቁጥር 1 ላይ የተመዘገበውን የሚከውን ደፋር ጉራጌ ስለማይኖር ኦህዴድ ብልፅግናን እና ዓብይን ሺህ ዓመት ንገስ እያለ ንግዱን እና ሌብነቱን በማጧጧፍ ሃብት ማግበስበስ።

3 - ፋኖና ተቃዋማዎች ካሸነፉ ኦሮሞን እና አብይን በተመሳሳይ በመስደብ ቀጣዩን ሁኔታ ለጉራጌ ምቹ ማድረግ

Post Reply