Should oromo say bygone be bygone and give up there demand over Addis Ababa
and start brand new capital city of oromia
Asella as there capital city
Adama ሻሸመኔ፤ ቢሾፍቱ፤ ሃረር፤ ድሬደዋ፤ እና የመሳስሉትን ከተማዎች ማሳደግ አለባቸው ።
if they fail to do when they have power for next 10 years i dont know who they going to blame this time
here are few example Botswana, Rwanda who make it while being landlocked they use their asset in case of Rwanda they use their human capital in case of Botswana አልማዛቸውን process በማረግ አገራቸውን ከአፍሪካ ሁለተኛ ሀብታም አገር አረጎት።
ምን አበሳበሳቹሁ ከአማሮች ጋር። ዝግት አርጋቹዋቸው ስራቹሁን መቀጠል አለብቹሁ።
ጁህር እና በቀለ ገርባ ቻይና ሄዳቹሁ የዶሮ እርባት ፤ የከብት እርባት ቴክኖለጂ ይዛቹሁ ኑ ግዜያቹሁን አታጥፉ የአማራን የማያልቅ ወሬ ለመመከት ። ማለት ያለባቹሁ ወንድ ከሆናቹሁ ኑና ሞክሩን ብላቹሁ መዝጋት ነው። እኛ ስራ ላይ ነን ብላቹሁ ስራ መጀመር አለባቹሁ።
አርከብን ተመልከቱት ፖለቲካ ዶቦ አይሆንም ብሎ ብዙ እንድስቲሪዎችን ከፈተ ። እንደዚያ ማረግ ነው የአርከብን ፈለግ ተክትላቹሁ ሕዝባቹሁን ስራ የምታስገኙበትን መንገድ መፈለግ ነው የሚያዋጣው።
አለበሊዝያ አማሮች በወሬ ጥፍን አርገው ይዧቹሁ ከዚያ ግዜው ሲያልፍ ይሄው ኦሮሞውች ድሮም የስራ ሰው አይደሉም ብለው ነው የሚውቅሱዋቹሁ፤