Page 1 of 1
የፈጠራ፣ ኤኮሎጂካል እና መንፈሳዊ የጉራጌ ካልቸር !!!
Posted: 19 Sep 2019, 03:00
by Horus
ይህ ደሞ ራሱ ባላገሩ የሚሰራው ስራ ነው። ራስ ገዝ፣ ራስ አሳቢ፣ ራስ ፈጣሪ ህዝብ ፟ ጉራጌ !!!! የኬር አመት ዪኩን !!!
Re: የፈጠራ፣ ኤኮሎጂካል እና መንፈሳዊ የጉራጌ ካልቸር !!!
Posted: 19 Sep 2019, 03:15
by Horus
Re: የፈጠራ፣ ኤኮሎጂካል እና መንፈሳዊ የጉራጌ ካልቸር !!!
Posted: 19 Sep 2019, 03:29
by Horus
Re: የፈጠራ፣ ኤኮሎጂካል እና መንፈሳዊ የጉራጌ ካልቸር !!!
Posted: 19 Sep 2019, 07:26
by Ethoash
hororor
the other day u posted about የጉራጌ foooooooooooooooooooooooood, all this happened because fed. protected your culture .. and promoted your culutre otherwise everyone would have joined the Amhara culutre and your culture would have been lost..
second about this self help, this only happened when the people feel ownership the land belong to them hence they will work the land to make a change . but if we were govern from Addis Ababa , or governor send by centeral government they will see him as outsider and they would have demanded payment .... because they would not be sure the land even belong to them ..
Re: የፈጠራ፣ ኤኮሎጂካል እና መንፈሳዊ የጉራጌ ካልቸር !!!
Posted: 19 Sep 2019, 22:39
by Horus
Ethioash,
አንተ ምቸም አሳዛኝ ፍጡር ነህ ። እኔ ባንተ ሳቢያ የትግሬን ህዝብ በመጥፎ ማንሳት አልሻም። አንተ በድርቀት፣ በረሃብ፣ ባምበጣ ወዘተ በምጸቃይበት ዘመን ጉራጌ በራሱ መረዳጃ በራሱ ገንዘብ ከአለም ገና (ሰበታማለት ነው) እስከ ወላሞ ሶዶ (የዛሬው ወላይታ ሶዶ) አስፋልት መንገድ ያሰራው 1950ሽ መጨርሻ 1963 እንደ አወሮፓ ነበር።
ጉራጌ ለመላ የኢትዮጵያ ከተሞች እቁብ ወይም Mutual Saving System ያስተማረ ሕዝብ ነው።
እነዚህ ምታያቸው ድንቅ የሚኒልክ ህንጻዎች የሰሩት ክቡሩ የጉራጌ አንጺዎች ነበሩ ።
አዲስ አበባን ከከሰል ማንደጃ እስከ ጥብመንጃ ጥገና ጥበብና አገልግሎት የሰጠ ጉራጌ ነው ።
ዛሬ ማንኛውን ሆቴል ገብተህ የትግሬ እንትን ሳይሆን የጉራጌ ክትፎ በጉራጌ ቆጮ ታዛለህ ፤ ማለትም ከንጀራ ቀጥሎ ያለው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ብግም የፈጠረው ጉራጌ ነው።
እዚህ ላቁም !!
አንተ ግ ን ማፈር አለብህ የዎያኔን የግፍ አገዛዝ ከጉራጌ ስልጣኔ ጋር ለማያያዝ መሞከርህ !! ሰው ይስቅብሃል !!!
pdfproc.lib.msu.edu/?file=/DMC/African%20Journals/pdfs/social%20development/vol10no1/jsda010001003.pdf
http://www.diva-portal.org/smash/get/di ... f#page=127
Re: የፈጠራ፣ ኤኮሎጂካል እና መንፈሳዊ የጉራጌ ካልቸር !!!
Posted: 19 Sep 2019, 23:00
by Horus
የጉራጌ ራስ ገዝነት ስርአት (ሰራዎች)፤ ስርአት የሚለው ቃል ራሱ የብዙ ነው፤ ሰራ ብሎ ሴራት ነበር
https://books.google.com/books?hl=en&lr ... re&f=false
Re: የፈጠራ፣ ኤኮሎጂካል እና መንፈሳዊ የጉራጌ ካልቸር !!!
Posted: 20 Sep 2019, 05:59
by Ethoash
Horus wrote: ↑19 Sep 2019, 22:39
Ethioash,
አንተ ምቸም አሳዛኝ ፍጡር ነህ ። እኔ ባንተ ሳቢያ የትግሬን ህዝብ በመጥፎ ማንሳት አልሻም። አንተ በድርቀት፣ በረሃብ፣ ባምበጣ ወዘተ በምጸቃይበት ዘመን ጉራጌ በራሱ መረዳጃ በራሱ ገንዘብ ከአለም ገና (ሰበታማለት ነው) እስከ ወላሞ ሶዶ (የዛሬው ወላይታ ሶዶ) አስፋልት መንገድ ያሰራው 1950ሽ መጨርሻ 1963 እንደ አወሮፓ ነበር።
ማንን ነው የምትፎግረው በጃኑሆይ ግዜ ቀረ ፤ መንገድ ማስራት። ደርግ ግዜ ምንም አልስራቹሁም ። ታድያ ንቅናቄው የመጣው ወርቃማዎቹሁ ከመጡ በኋላ። የወልቅጤ ዩኒቨርስቲ ጥራቱ ብቻ ሌላ ነው። እድገቱ የመጣው በጉራጌዎች ልጆች ስራ ስለሚካሄድ ነው። እንደ ድሮውማ ጉራግኛ የማያውቅ ምንም አይነት ከጉራጌ ጋራ ግኑኝነት የለለው ስወ ቢሆን ኖሮ ይሄ ሁሉ እደገት ባላየን ነበር። በአጭሩ ወርቃማዎቹን አመስግኗቸው ምንም አትሞቱም። እስቲ የዶክተር ማራገቢያ ግዜ ደግሞ ምን ያህል እንደተነቀሳቀሳቹህ እናያለን።
እቁቡን እና እድሩን ግን ለእናንተ ወረታውን እስጣለሁ እናንተ የጀመራቹሁት ከሆነ። ሙዚቃ ከምታጠና ይህንን ስልጡን ባህል ብታጠናና እንዴት ወድ ዘመናዊ መንገድ እንቀይረዋለን የሚለውን ብትመልስ ይሻልህ ነበር ።
እኔ በኢኮኖሚ የተመነጠቁሁ ስለሆንክና በጣም ኢኮኖሚ ትምህርቱ ስለምወደው ትንሽ ስለ እቁብ አጥንቼ ነበር። በጣም የረቀቀ ዜዴ መሆኑን አውቄያልሁ። እንዴት እንደሚያረጉ እስከገባኝ ደረስ ልንገርህ አስር ሰዎች እቁብ ቢገቡ አስር አስር በር የሚጥሉ ከሆነ ። ሶስት ብር የጨምሩበታል ታድያ ይህ ለዳኛው እና ለመዝገብ ያዢው (በጣም ብዙ ግዜ ነው ካጠናሁት ረስቼው ይሆናል ) ነገሩ ግን አንድ ብር ወይ ሶስት ብር አስበልጠው ይጥላሉ። ሁለተኛ ደግሞ አንዱ ከማሐላቸው መክፈል ሳይችል ከወጣ የሱን እጣ አንድ አንድ ብር እላፊ ጥለው ሁሉ እቁብተኛው ደርሻውን ሳይጎደልበት ያገኛል። ታድያ ይህን ዘመናዊ የሚያረገው ዳኛውንና ደብተር ያዚውን ፲% በየዙሩ የከፈላቸዋል ማለት ነው ።ይህ ደግሞ ዳኞቹንና ደብተር ያዢው በእምነት ተግተው እንዲስሩ ያረጋቸዋል። በነፃ ዳኝልን ውይም ስሩልን የለም በደንብ ይከፈላቸዋል ይህ ትልቅ ነገር ነው። ብዙ ግዜ አማሮች ሳይከፍሉ ጥሩ የፖለቲካ የፋብሪካ መሪ የሚያገኙ ይመስላቸዋል።
Re: የፈጠራ፣ ኤኮሎጂካል እና መንፈሳዊ የጉራጌ ካልቸር !!!
Posted: 20 Sep 2019, 06:53
by Selam/
Here is the mfkr woyane leech burning in jealousy again as people talk about the goodness of their society. If Horus had posted something about poverty or misery of Gurages, he would jump up and down with extreme joy. Isn’t this a poisonous and very strange personality? Why would someone get red eyes when people talk about their rich culture? What kind of sleazy snake and parasite are you? Buda woyane!
You’re always stuck on others shoulders. For goodness sake, you could talk about the decency and down-to-earth personality of Tigray people to make others aware of it. But all what you always do is tear down others to feed your dead woyane ego, which is a primitive fight-or-flight technique. That’s what empty and dark-soul people intuitively do because they always live in fear and feel void and have nothing to offer to others. The joy and honor of others trigger envy and bad zeal in their cursed woyane bones just like those wicked Pharisees. Told you it is all because of the corrupted TPLF DNA.
You disgusting blood-suckker leech, get the hell off others shoulders and learn to stand on your own criminal feet. KIFU!
Ethoash wrote: ↑20 Sep 2019, 05:59