Page 1 of 1

ገርባ ማለት ምን ማለት ነው? እስቲ ጀባ በሉን?

Posted: 19 Sep 2019, 01:29
by Horus
እኔ እንደ ምታቁት ቃል እንደ ጂን ነው ብዬ ነው ማስበው ። ቃል ልክ እንደ ጂን ስለ አንድ ህዝብ ካልቸርና ስረ አመጣት ታሪክ አምቆ የያዘ ሳጥን ነው ። እናም እስቲ እናንት የኦሮም ቋንቋ ልሂቃን ጀባ በሉን ገርባ ስለሚለው ቃል !!!

Re: ገርባ ማለት ምን ማለት ነው? እስቲ ጀባ በሉን?

Posted: 19 Sep 2019, 02:00
by Tog Wajale
Tebettabba Galla ° Horus ° ,, Listen To Philosopher Dr. Yoseph Yitna, The Real Meaning Of ° Gerba / Gerriba °

Re: ገርባ ማለት ምን ማለት ነው? እስቲ ጀባ በሉን?

Posted: 19 Sep 2019, 16:13
by sun
Horus wrote:
19 Sep 2019, 01:29
እኔ እንደ ምታቁት ቃል እንደ ጂን ነው ብዬ ነው ማስበው ። ቃል ልክ እንደ ጂን ስለ አንድ ህዝብ ካልቸርና ስረ አመጣት ታሪክ አምቆ የያዘ ሳጥን ነው ። እናም እስቲ እናንት የኦሮም ቋንቋ ልሂቃን ጀባ በሉን ገርባ ስለሚለው ቃል !!!

Garba means broad, wide, infinite. Example, Grarba bishaani means huge and infinite ocean.

Re: ገርባ ማለት ምን ማለት ነው? እስቲ ጀባ በሉን?

Posted: 19 Sep 2019, 16:53
by banebris2013
Horus wrote:
19 Sep 2019, 01:29
እኔ እንደ ምታቁት ቃል እንደ ጂን ነው ብዬ ነው ማስበው ። ቃል ልክ እንደ ጂን ስለ አንድ ህዝብ ካልቸርና ስረ አመጣት ታሪክ አምቆ የያዘ ሳጥን ነው ። እናም እስቲ እናንት የኦሮም ቋንቋ ልሂቃን ጀባ በሉን ገርባ ስለሚለው ቃል !!!
Even if i suspect something sinister behind your request, let me try to give you the meaning of Gerba. It has dual meaning. One is to mean a big body of deep water ( implies tolerance when used as name), while the other one is to mean slave (even in this sense it implies tolerance when used as name)

Re: ገርባ ማለት ምን ማለት ነው? እስቲ ጀባ በሉን?

Posted: 19 Sep 2019, 16:56
by Halafi Mengedi
sun wrote:
19 Sep 2019, 16:13
Horus wrote:
19 Sep 2019, 01:29
እኔ እንደ ምታቁት ቃል እንደ ጂን ነው ብዬ ነው ማስበው ። ቃል ልክ እንደ ጂን ስለ አንድ ህዝብ ካልቸርና ስረ አመጣት ታሪክ አምቆ የያዘ ሳጥን ነው ። እናም እስቲ እናንት የኦሮም ቋንቋ ልሂቃን ጀባ በሉን ገርባ ስለሚለው ቃል !!!

Garba means broad, wide, infinite. Example, Grarba bishaani means huge and infinite ocean.
Indeed Gerba man of integrity completely changed the face of Oromo for good.

Re: ገርባ ማለት ምን ማለት ነው? እስቲ ጀባ በሉን?

Posted: 19 Sep 2019, 17:13
by Ethoash
what is the meaning "እንቧ ያለው" as in ( የአቶ ዮሃንስ እንቧ ያለው)

why white cow say MOO and Ethiopian cow say እንቧ