ስለዚህ አሁንም የአማራ የበላይነት በሲቪክ መ/ቤቶች አለ። ይህ ደግሞ መሠረቱ የተጣለው ከአማራ መንግስት አስከ ህወሀት በነበሩት አገዛዞች ተፅዕኖ ነው። በችሎታ (ሜሪት) የሚባለው ነገር ለሁላችንም ያዋጣል። ግን ይህ የሚሆነው በነበረው በመቀጠል ሳይሆን ለሁሉም እኩል እድል ለመስጠት ከዘሮ ሲጀመር ነው። መችም አማሮች ኦሮሞን በችሎታ (ሜሪት) እንበልጣለን ብለው እንደማያስቡ ተስፋ አለኝ። በየትምህርት ቤቶቹና ዪኒቬርሲቲ ስለ ችሎታችን እንተዋወቃለንና።
Link: