Page 1 of 1

አህያ፣ ጅብ፣ ፍየል፣ እና ዉሻ፤ ድንቅ የጉራጌ (ክስታኔ) ተረት !! ፣የኔታ ከፈሌ !

Posted: 18 Sep 2019, 02:42
by Horus
አህያ (እማር)፣ግራት ማለት ጥጋበኝነት፣ ገዋ፣ ሞኝነት ። እንደ አህያ ሞኝና ጥጋበኛ አትሁን ።

ጅብ (ገቸ)፣ እንደ ጅብ ንፉግ አትሁን።

ዉሳ (ውሻ)፣ እንደ ዉሻ ብልህ ሁን !

ድንቅ ትረካ !!

እዝጌር ያብልነ፣ የኬር አክራሚ፣ የጌሳት ደንጌሳት !!!

ከንፈርደሽ ድነደነም፣ ማለስ ነግምጥን !!! ( ከንፈርሽ ወፍሯል፣ ትንሽ ልግመጠው)። በሳቅ ድዴን አደማሁት !!!