Page 1 of 1
እኔ ማቀው መንጋ የሚባለውን ጽንሰ ነገር ጥሩ አርጎ ያስተዋወቀ ሰው ይህ ሃኪም ነው ! የ100 ሚሊዮን ልዑል ግለሰቦች ዘመን እና ንቅናቄ!! ዪቦ !!!!
Posted: 18 Sep 2019, 01:16
by Horus
Re: እኔ ማቀው መንጋ የሚባለውን ጽንሰ ነገር ጥሩ አርጎ ያስተዋወቀ ሰው ይህ ሃኪም ነው ! የ100 ሚሊዮን ልዑል ግለሰቦች ዘመን እና ንቅናቄ!! ዪቦ !!!!
Posted: 18 Sep 2019, 01:56
by Horus
እኔ ይህን ሰው በፍጹም አላቀውም። የህይወት መንገዳችንም ጨርሶ አይመሳሰልም ። ነገር ግን በህይወቴ እኔ የዛሬ 30 አመት ጀምሬ ያሰብኩትን ያጠናሁትን እንዲያው ቃል በቃል በሚባል ደረጃ የሚናገር ሌላ ሰው እስከ ዛሬ የለም ። የኢትዮጵያ ግለሰብ በሚል ረጅም ማስታወሻ ላመታት ያልኩትን የሚል ድንቅ የፖለቲካ ፈላስፋ ወይም ቲኦሪስት ነው።
ትንሽ ዘረኛ አትበሉኝ እንጂ ከጉራጌ፣ ከከምባታ፣ ከሃዲያ፣ ከወላይታ፣ ከየም፣ ከከፋ፣ ከጋሞ፣ ከጎፋ ከቦረና የበቀሉት ግዙፍ የፊዚካልና የሶሺያል ሳይንስ ምሁርና ተመራማሪዎች አዲሱን ኢጎሳዊ ኢትዮጵያዊ ፓራዳይም (ወይም ቅድመ ዳግም) በግንባር እየመሩ ነው !!!
ኢትዮጵያ ባዲስ ስልጣኔ ለዘላለም ትኑር !!!!