Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
temari
Member
Posts: 3904
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

new law to force all addis ababa taxis to register and operate under uber-like companies

Post by temari » 17 Sep 2019, 17:33

great day for the likes of ride and zayride



Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: new law to force all addis ababa taxis to register and operate under uber-like companies

Post by Ethoash » 17 Sep 2019, 18:04

ማስገደዱን ምን አመጣው ። እንደውም የኤሊትሪክ የሚሄድ ታክሲ አገር ውስጥ እንደመገጣጠም ያለከከውን የሚያክ ባለስልጣን ነው ያለን።

ሲታይማ ትክክል ይመስላል አሁን ጫወታው እኮ እነዚህን ሁበር ውስጥ የማይገቡትን ለመከላከ ሲባል የራሳቸውን እንጀራ ለመጋገር ነው። መቆጣጠር ማፈን ከደርግ የወረስነው በምን እንደሚወገድ አይገባኝም ምናልባት አማራን አስገድደን ክኢትዬዽያ ሕብረት ስናስወጣ ብቻ ነው ስላም የምናገኘው። እኔ እወራረዳለሁ እንዲህ ያለው መስራቤት በአማራ የሚመራ ነው። ሁሉ ችግር ታክስ ጫና ማስር ማገድ ሁሉ የሚመጣው ከአማራ ባለስልጣን ነው ይህ መጣራት አለበት ። ዋ በል አገሬ ተጠንቀቅ የውስጥ አርበኞች አሉና።

ቢንጎ ስለሞን ክዳኔ ግጥም አርጎ አማራ ነው። ተመልከቱልኝ ልብ ብላቹሁ ሁሉ የስራ ማነቆ የሚወጣው በአማራ ባለስልጣን ነው። ልብ በሉልኝ ።

Post Reply