አብይ አህመድን እንዳማክር ብመደብን ሰውየውን በአካል አግኝቼ ማማከር ግን አልቻልሁ ይላላ ሰውየው!!
Posted: 16 Sep 2019, 13:54
አብይ አህመድን እንዳማክር ብመደብን ሰውየውን በአካል አግኝቼ ማማከር ግን አልቻልሁ ይላላ ሰውየው!!
የቀድሞው ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ የህወሓት ታማኝ አገልጋይ እና ለብዞዎች ኢትዮጵያን በተለያዩ እስር ቤቶች ወጣቶችን ለእስርና ለአካል ጉዳት የዳረጉት ጌታቸው ዓምባየ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የፍትህ ጉዳይ ዓማካሪ ብሆንም ከተሾምኩባቸው ቀናት ጀምሮ ያለስራ ቢሮ ገብቸ ከመውጣት ውጭ ዶ/ር አብይን እንደማኝኛውም ኢትዮጵያን በቴሌቭዥን ነው ማያቸው እንደ አማካሪነቴ በቂ የስልጣን እርከኔ መሞላት ያለበትን ማግኘት አልቻልኩም ሲሉ ተናገሩ።