የቀድሞው ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ የህወሓት ታማኝ አገልጋይ እና ለብዞዎች ኢትዮጵያን በተለያዩ እስር ቤቶች ወጣቶችን ለእስርና ለአካል ጉዳት የዳረጉት ጌታቸው ዓምባየ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የፍትህ ጉዳይ ዓማካሪ ብሆንም ከተሾምኩባቸው ቀናት ጀምሮ ያለስራ ቢሮ ገብቸ ከመውጣት ውጭ ዶ/ር አብይን እንደማኝኛውም ኢትዮጵያን በቴሌቭዥን ነው ማያቸው እንደ አማካሪነቴ በቂ የስልጣን እርከኔ መሞላት ያለበትን ማግኘት አልቻልኩም ሲሉ ተናገሩ።
