Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Ethio 360: ሀብታሙ አያሌው ከአማራነቴና ከትግሉ ለቅቄያለሁ አለ፡፡ ወይ መዓልቲ ወይስ አሹ ወላይታ እንበል?

Post by AbebeB » 16 Sep 2019, 11:19

ይቅርታ ይህንን ገጽ ለማንበብ መጀምርያ ካርድዎን ይሙሉ፡፡ ከዚያ ዮኒ ማኛ ጋር ይደውሉ፡፡ አንተን ነው ሀብታሙ አያሌው ያለው እንዴ ብለው ይጠይቁ፡፡

ሰሞኑን ጩኸታቸው ስለ ቀነሰ ደብሮኝ ነው፡፡ ስማቸው በቀደም ካለቀሰ ወዲህ ማን ጮኸ ታዲያ? ኤርሚያስም ቢሆን ያኔ በስማቸው ላይ የለበጣ ሳቅ ካሳየን ወዲህ ጭጋጋማ ፊቱን ሰውሮታል፡፡

እሬ ማን እንደ ብሩክ፡፡ የሰሞኑ ጠላ ና የቄስ ጨዋታ ይዞት እንጅ ይመጣል፡፡ አሱ ያው አማራ ነኝ የሚል ይመስላል እሰከ ጊዜው፡፡
አንዳርጋቸው ጽጌ ገለተቱም ቢሆን እኮ አማራ እንዳሌለ ዝርጥራቸውን አወጣ አይደል? ሰምተሃል ወደጄ? ዐዬ ውርዴት!

ታዲያ ሀብታሙ ዐያሌው ይህን ሰምቶ በጊዜ ከአማራነት ውርደት ለማምለጥ ቢሰናዳ ማን ይፍርድበታል?

No one, even Menelik!


Post Reply