Page 1 of 1

"ብርሃኑ ነጋ ወንጀለኛ እና የኢዜማ አባል ስለሆነ፡ ኢዜማ ሁሉ ወንጀለና ነው ማለት በምክንያትም በሎጂክም ትክክል አይደለም።" ቅቅቅቅቅ

Posted: 16 Sep 2019, 11:01
by Maxi
"ብርሃኑ ነጋ ወንጀለኛ እና የኢዜማ አባል ስለሆነ፡ ኢዜማ ሁሉ ወንጀለና ነው ማለት በምክንያትም በሎጂክም ትክክል አይደለም።" :lol: :lol: :lol: :lol:

አንዷለም አራጌ ትናንት በመቐለ

https://twitter.com/Ethiopia24News/stat ... 0393156608

Re: "ብርሃኑ ነጋ ወንጀለኛ እና የኢዜማ አባል ስለሆነ፡ ኢዜማ ሁሉ ወንጀለና ነው ማለት በምክንያትም በሎጂክም ትክክል አይደለም።" ቅቅቅቅቅ

Posted: 16 Sep 2019, 11:26
by Maxi
ታዲያ የድርጅቱ መሪ ወንጀለኛ ከሆን ድርጅቱ ማለትም ኢዜማ ራሱ ወንጀለኛ ነው ማለት ነው እንጅ ሌላ ምን ሊባል ይችላል? ይህ እኮ ማለት ኦሳማ ቢላደን ወንጀለኛ አድርጎ አልቃይዳን ወንጀለኛ አይደለም እንደማለት ነው!! :lol: :lol: :lol:

Re: "ብርሃኑ ነጋ ወንጀለኛ እና የኢዜማ አባል ስለሆነ፡ ኢዜማ ሁሉ ወንጀለና ነው ማለት በምክንያትም በሎጂክም ትክክል አይደለም።" ቅቅቅቅቅ

Posted: 16 Sep 2019, 11:30
by Ethoash
Maxi wrote:
16 Sep 2019, 11:26
ታዲያ የድርጅቱ መሪ ወንጀለኛ ከሆን ድርጅቱ ማለትም ኢዜማ ራሱ ወንጀለኛ ነው ማለት ነው እንጅ ሌላ ምን ሊባል ይችላል? ይህ እኮ ማለት ኦሳማ ቢላደን ወንጀለኛ አድርጎ አልቃይዳን ወንጀለኛ አይደለም እንደማለት ነው!! :lol: :lol: :lol:
MadMax,

u did it again, if ur father killed then all your family must be jail for crime committed by your father .. how in hell u going to top this level of idiotic

i dont support ኢዜማ but dont pull idiotic to fool us ...