Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
-
Contact:
Post
by Assegid S. » 15 Sep 2019, 12:06
የሰንበቴ / የሰንበት ትቤት አባ እና የባቄላ ሽሮ አንድ ናቸው ... ድንፋታቸው እንጀራ እስኪቀርብ ድረስ ነው። የአዲስ አበባው ሰልፍ አስተባባሪዎች ችግራቸው መፍትሔ እንደሚያገኝ እና ጥያቄያቸው እንደሚመለስ ቃል ስለተገባላቸው አይደለም ... ተመልሶላቸውም ቢሆን እንኳ ይህን ሰልፍ መሰረዝ ወይንም ማስተላለፍ አይገባቸውም ነበር።
በየክፍለ ሀገሩና በየአጥቢያው የፈሰሰው የአገልጋይ ወንድም / አባቶቻቸው ደም በግፍ የፈሰሰ እንጂ የሚመለስ ጥያቄ አይደለማ! ግና አስተባባሪ ኮሚቴው ... ክርስቶስን በሰላሳ ዲናር እንደሸጠው የአስቆርቱ ይሁዳ ወንድምና አባቶቹን በቤተመንግስት አንድ ሲኒ ቡና ለወጠው። @ቃል ተገባልን ሲሉ ቃል የማያጥራቸውን ጠቅላይ ሚንስትር ዋቢ አድርገው ህዝቡን ሐሞቱን አፈሰሱት።
የዛሬ ሁለት ወር ቀርቶ ከሁለት ሰዓት ቦኃላ ይህ ሰላማዊ ሰልፍ ዳግም ቢጠራ ቀድሞ በነበረው ወኔና መንፈስ አልፎም እንደ ቀድሞው ሙሉ እምነት ጥሎባቸው የሚወጣ መስሎዋቸው ይሆን? እስከ ሁለት ወር ... እነ አጅሬ በምርጫም ይሁን በሜንጫ ... ይህንን ኮሚቴ ሁለት መቶ ሰባ-ሰባት ቦታ ይሰነጣጥቁታል። ግን ግን ይህ አስተባባሪ ኮሚቴ አዴፓ ይሆን እንዴ? ... ተልፈሰፈሰብኝ!
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Post
by Revelations » 15 Sep 2019, 12:14
Please wait, video is loading...
Assegid S. wrote: ↑15 Sep 2019, 12:06
የሰንበቴ / የሰንበት ትቤት አባ እና የባቄላ ሽሮ አንድ ናቸው ...
ድንፋታቸው እንጀራ እስኪቀርብ ድረስ ነው። የአዲስ አበባው ሰልፍ አስተባባሪዎች ችግራቸው መፍትሔ እንደሚያገኝ እና ጥያቄያቸው እንደሚመለስ ቃል ስለተገባላቸው አይደለም ... ተመልሶላቸውም ቢሆን እንኳ ይህን ሰልፍ መሰረዝ ወይንም ማስተላለፍ አይገባቸውም ነበር።
በየክፍለ ሀገሩና በየአጥቢያው የፈሰሰው የአገልጋይ ወንድም / አባቶቻቸው ደም
በግፍ የፈሰሰ እንጂ የሚመለስ ጥያቄ አይደለማ! ግና አስተባባሪ ኮሚቴው ... ክርስቶስን በሰላሳ ዲናር እንደሸጠው የአስቆርቱ ይሁዳ ወንድምና አባቶቹን በቤተመንግስት አንድ ሲኒ ቡና ለወጠው።
@ቃል ተገባልን ሲሉ ቃል የማያጥራቸውን ጠቅላይ ሚንስትር ዋቢ አድርገው ህዝቡን ሐሞቱን አፈሰሱት።
የዛሬ ሁለት ወር ቀርቶ ከሁለት ሰዓት ቦኃላ ይህ ሰላማዊ ሰልፍ ዳግም ቢጠራ ቀድሞ በነበረው ወኔና መንፈስ አልፎም እንደ ቀድሞው ሙሉ እምነት ጥሎባቸው የሚወጣ መስሎዋቸው ይሆን? እስከ ሁለት ወር ... እነ አጅሬ በምርጫም ይሁን በሜንጫ ... ይህንን ኮሚቴ ሁለት መቶ ሰባ-ሰባት ቦታ ይሰነጣጥቁታል። ግን ግን ይህ አስተባባሪ ኮሚቴ አዴፓ ይሆን እንዴ? ... ተልፈሰፈሰብኝ!