Page 1 of 1

Mob loots and burns Dire Dawa

Posted: 14 Sep 2019, 14:45
by Revelations
Please wait, video is loading...

Re: Mob loots and burns Dire Dawa

Posted: 14 Sep 2019, 14:54
by Revelations
ሰሞኑን ከድሬዳዋ እየደረሱኝ ያሉ አሳዛኝ መልእክቶች!

የበአል እለት በድሬዳዋ ከተማ ብጥብጥ ነበር። ይህም የሆነው የተደራጁ ወጣቶች ባካሄዱት ንብረት ማውደም እና አንዳንድ ዘረፋ ነበር። ነገሩ የተጀመረው መስከረም 1 ለሊት 5:30 ላይ ነው። ወጣቶቹ በየምሽት ክለቡ እየገቡ እቃዎችን መሰባበር ጀመሩ፣ ከዛ ሲያባርሯቸው ይባስ ብለው የሰፈር ባጃጅ በሚያድርበት ቦታ እየዞሩ መሰባበር እና ማቃጠሉን ተያያዙት። የሰፈሩ ሰው በሙሉ ወጥቶ እራሱን ማዳን ጀመረ። ከረፈደ በሁዋላ የፀጥታ ኃይሎች መጡ፣ እናም ነገሩን በተኩስ ለማብረድ ተሞከረ።

ትናንት ከነጋ በሁዋላም አዘናግተው በፎቶ እንደሚታየው የሰፈሩን ኮካ ኮላ ማከፋፈያን፣ ወፍጮ ቤቶችን፣ ሱቆችን እና መኖሪያ ቤቶችን የዘረፋው ሰለባ አደረጉ። በዛም ምክንያት የሰፈሩ ሰው እራሱን ወደ መከላከል ገባ። ብዙዎች ወጣቶች ጉዳት ደርሶባቸዋል። በዚህ ምክንያት ነገሩ አሁን ላይ በጣም ያስፈራል፣ አሁን ላይ መከላከያ ገብቶ ይገኛል።

ዛሬ ደግሞ ጭራሽ ብሶበታል። ዘረፋውንና የሰው ንብረት ማውደሙን ተያይዘውታል።

Re: Mob loots and burns Dire Dawa

Posted: 14 Sep 2019, 15:21
by Revelations





Re: Mob loots and burns Dire Dawa

Posted: 14 Sep 2019, 15:37
by Revelations
Please wait, video is loading...