Ethio 360 Media: የርዕዮት ዓለሙ እንግዳና የመሀይም ዓይነት ቃለ ምልልስ። A response out of ignorance or negligence?
Posted: 09 Sep 2019, 18:35
የኢትዮዽያ (የአማራ) ኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን የመንግስትን መዋቅር መከተል ብቻ ሳይሆን የአማራ ያልሆነን መንግስት ተቃውማ በስደት ነበር የኖረችው።
ለምሳሌ፣
1. ሥልጣን ከዛጉዌ (አገው) ሥረወ መንግስት ወደ አማርኛ ሥረወ መንግስት እንዲዛወር በካድሬነት ሠርታለች።
2. ሥልጣን ከደርግ (አማራ) ሥረወ መንግስት ወደ ትግረ ሥረወ መንግስት ሲዛወር ኮብልላ በውጭ ሀገር በካድሬነት ሠርታለች።
3. ሥልጣን ከትግረ ሥረወ መንግስት ወደ ኦሮሞ ሥረወ መንግስት ሲዛወር በተቃውሞ መናጥና ለኦሮሚያ ክልል መጽናት ጥላቻዋን ለመግለጽ በተቃውሞ ካድሬነት እየሠራች ነው።
ሌላው ቢቀር ኦሮምኛን አውግዙ እያለች በልደታ ቤ/ክርስቲያን (ፊንፊኔ)፣ በሰሜን ሽዋ (ፊቼ አካባቢ)፣ በአምቦና ሌሎች ቦታዎች ፀረ- ኦሮሞና ፀረ-አፋን ኦሮሞ ፖለቲካዊ ትግሏን ገፍታበታለች።
Link: