የኦሮሞ ብሄርተኞች ግን ስልጣን ላይ ሆነውም ስልጣን ላይ ሳይወጡ በፊት ስልጣን ፍለጋ ያደርጉት በነበረው መረበሽ የሃገሪቱን ፖለቲካ ማወክ ይፈልጋሉ፡፡ ይህን ሲያደርጉ የራሳቸውን ቤተ-መንግስት የመቀመጥ ታላቅነት ላይ ጭቃ እየወረወሩ እንደሆነ የሚገባቸው አይመስልም፡፡ሌላው ኢትዮጵያዊ ከኦሮሞ የሆኑት የለማ ቡድን የሚባሉ ስብስቦች ስልጣን ላይ ሲወጡ በእልልታ የተቀበላቸው የኦሮሞ ብሄርተኞችን የስልጣን አምሮት ብርታት፣ የተበደልን እሪታቸውን ምሬት አስተውሎ በዚህ ሰላም ከመጣ ይሁንላቸው ብሎ እንደሆነ የገባቸው አይመስሉም፡፡ ይህን ያህል ለፖለቲካዊ ስነ-ልቦናቸው ስብራታቸው ታስቦ ወደ መንበረ ስልጣን ለሚያደርጉት ትግል ከመላው ኢትዮጵያዊ ድጋፍ መሰጠቱን ከበጎ ነገር የወሰዱት አይመስልም፡፡ ካላማረሩ፣ ካላጉረመረሙ ፖለቲካ የሰሩ አይመስላቸውም፡፡ እንደውም ስልጣን ላይ ከመውጣቱ ይልቅ መሬት ላይ ሆነው ከጥንት እስከዛሬ ስልጣን ላይ ያለው አካል በደለን ብለው በማማረሩ ይበልጥ የሚረኩ ይመስላሉ፡፡ ከስልጣን ይልቅ በማማረር የሚደሰት የፖለቲካ ተዋናይ በሃገር ፓርላማ ላይ ከፍተኛ ቁጥር መያዙ ብቻ ሳይሆን የሃገር መንበረ ስልጣን መያዙ የሃገራችን ወቅታዊ ፖለቲካ ትልቅ ፈተና ነው፡፡"
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
በለማ ቡድን የሚመራው የኦሮሞ ብሄርተኛ የስትራቴጅ ለውጥ ማድረጉ ማንኛውንም ዘር በጥላቻ እያዩ ወደ ስልጣን መጠጋት መጨረሻው እንደ ህወሃት እየለፈለፉ መሞት እንደሆነ ስለሚያውቅ..
"የለማ ቡድን የሚባለው ስብስብ ከጥቂት አመታት በፊት የአኖሌን የጥላቻ ሃውልት ለማሰራት በየኮሚቴው ተሰማርቶ ተፍ ተፍ ሲል የነበረ፣ ማንኛውም የኦሮሞ ብሄርተኛ ከተቀዳበት የኦነግ እሳቤ ምንጭ የተቀዳ፣ ከመለስ ዜናዊ እግር ስር ቁጭ ብሎ ኢትዮጵያ እንዴት የአማራ ብቻ እንደሆነች የሃሰት ተረክ ሲጋት አንገቱን እየነቀነቀ ሲስማማ የነበረ ቡድን ነው፡፡ ይህ ቡድን የስትራቴጅ ለውጥ ሲያደርግ ጦር የሚሰብቁበት የኦሮሞ ብሄርተኞች እንደሚያስቡት እርሾው የሆነውን የኦሮሞ ብሄርተኝነት አለቅልቆ ደፍቶ ሲጠላው የኖረውን አማራ ብሄርተኝነትን እንደመንፈስ አስገብቶ፤ ለአማራ ጥቅም ሊሰራ አይደለም፡፡ በጎሳው ስልጣን ላይ የወጣ የኦሮሞ ብሄርተኛ ለአማራ ጥቅም ይሰራል ብሎ የማሰቡ ገራሚ አስተሳሰብ እንዴት ብሎ ወደ አእምሮ ጓዳ ሊመጣ እንደቻለ የሚደንቅ ነው፡፡ ይህን ግራ የተጋባ እሳቤ ያሰበው የኦሮሞ ብሄርተኛ በቀላሉ ሊያነሳው የሚገባው ጥያቄ ሌላ መሆን ነበረበት፡፡ይሄውም ትናንት የአኖሌ ሃውልትን ያሰሩ ሰዎች ዛሬ እንዴት እንዲህ ያለ የስትራቴጅ ለውጥ ሊያመጡ ቻሉ የሚል ቢሆን ወደ እውነታው የሚያደርሳቸው መንገድ ይሆን ነበር፡፡