Page 1 of 1

ኢትዮጵያ ለዓለም ዋንጫ ማጣርያውን አልፋለች!

Posted: 08 Sep 2019, 10:58
by Abaymado

ከሌሴቶ ጋር አንድ ለአንድ በመለያየታቸው : ወደ ምድቡ እንድትቀላቀል አስችሏታል:: ግን ብዙ ሥራ ይቀራቸዋል:: አሰልጣኙና ፌዴሬሽኑ ትኩረት ሊሰጡት ይገባል:;
ጨዋታውን በይፋዊው የፊፋ ቴሌቭዥን ላይ የሚከተለውን ሊንክ በመጫን መመልከት ይችላሉ።
https://bbc.in/2UDr5eq

Re: ኢትዮጵያ ለዓለም ዋንጫ ማጣርያውን አልፋለች!

Posted: 09 Sep 2019, 12:19
by Abaymado
ዘልዛላው ፌዴሬሽን ሆይ ባንተ ዘልዛላነት እግር ኳሳችን እየከሸፈ ነውና አስብበት::
የብሄራዊ ቡድኑ በፌዴሬሽኑ ዘልዛላነት ከሌሰቶ ጋር ለመጋጠም ደቡብ አፍሪካ ሄዶ ወንበር ላይ እንዳደሩ ተገልፆል::
1. መንግስት ይሄን ፌዴሬሽን ማፍረስ አለበት::
2. አሁን ላለው አሰልጣኝ ረዳት ወይም አማካሪ ይቀጠርለት: ለምሳሌ የመቀሌ ከነማ አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ወይም የፋሲል ከነማ አሰልጣኝ የነበረው ውበቱ አባተ ጥሩ ናቸው::
3. የልምምድ ጨዋታዎች ይዘጋጁላቸው:
4. የሚፈልጉት ይሟላላቸው::
5. ልምምድ በሰዓቱ ያርጉ::