Page 1 of 1

የኢዜማ ሥርዓቱ ራሱ በብሔር እንድትደራጅ ይፈቅድልሃል ሆኖም በብሔር ለፖለቲካ መደራጀትን ይከለክላል አሉ። ጥያቄው ግን ዜጋ የሆኑት የብሔር አባላት ፈቃጅና ከልካይ ጌታ ለምን ያስፈልጋቸዋል?

Posted: 06 Sep 2019, 13:40
by AbebeB
የኢዜማን ዓላማና ግብ ሲገልጹ ሥርዓቱ ራሱ በብሔር እንድትደራጅ ይፈቅድልሃል ነገር ግን በብሔር ለፖለቲካ መደራጀትን ይከለክላል አሉ። ጥያቄው ዜጋ የሆኑት የብሔር አባላት ፈቃጅናከልካይ ጌታ ለምን ያስፈልጋቸዋል የሚል ነው።

Berhanu seems confused on the issue of his baseless party's objective and goal in his response to the Q by the trustworthy home grown journalist.

Link: