Page 1 of 1

እንኳን ኣንደሃገር ክልል ሆና መቀጠል የማትችል ትግራይ!

Posted: 06 Sep 2019, 10:22
by pushkin
እንኳን ኣንደሃገር ክልል ሆና ለመቀጠል የማትችል ትግራይ!

ቀድሞ ትግራይ የሚባል ግዛት ወይ ኣውራጃ ኣልነበረም ወዲፊትም ኣይኖርም፣ ኣቺ በወያኔዎችና ካድሬዎቻቸው ትግራይ ኣየተባልች የምትጠራና የተለያዩ ግዛቶችን በሸፍጥ ኣካታ ያለች በውሸት ትግራይ በሚል ስም የተጠመቀች ክልል ይዛቸው የነበሩት መሬቶች ትንሽ ሆነው ዋና ስሟ ደግሞ እስባጋድሽ በመባል ይጠራ ነበር። በኣጭር ግዜ ደግሞ በዝርፍያ የያዘችውን መሬት ለባለቤቶቹ ኣስረክባ ወደ ቀድሞ ስሟ ኣንደምትመለስ ይታመናል።


Re: እንኳን ኣንደሃገር ክልል ሆና ለመቀጠል የማትችል ትግራይ!

Posted: 06 Sep 2019, 10:28
by pushkin

Re: እንኳን ኣንደሃገር ክልል ሆና መቀጠል የማትችል ትግራይ!

Posted: 06 Sep 2019, 10:33
by pushkin