Page 1 of 1

ጃዋራዊ የኦሮሞ አምባገነንነት ቀዠት እና የጃዋር ጫት ወለድ የምርጫው እስትራተጂ !!

Posted: 06 Sep 2019, 01:13
by Horus
እኔ ብሆን እንደዚህ በጫት መርቅኜ ያውም ትንሽ ሳልፎርሸው ወጥቼ ያለኝ ፕላን ሁሉ እርግፍ አድርጌ ለወዳጅም ለጠላትም መዘክዘክ ፍጹም ሰካራምነት ነው ሚመስለኝ ።

የጃዋር ሂሳብኮ ሊያሰሉ ሊያቃልሉ፣ ሊያጣርሱ የሚችህሉ ብዙ ግዙፍ ሃይሎች በኢትዮጵያ አሉ። ኦሮሞ በፓርቲ ተከዳፍሎም ሆነ ባንድ ፓርቲ ቆሞ ያንድ ጎሳ አምባገነንነት ማንም ማቆም እንደ ማይችል በቅርቡ ባማራ ኦሮሞ በተነሳው ውዝግብ አይተናል።

አሁን ደቡብ ጃዋርን ወዲያ ብሎ አዲስ የሃይል አሰላለፍ ይዟል። የጃዋር የጫት ምርቃና ድንፋታ በቄሮ ላይ ሊሰራ ይችላል፣ በኢትዮጵያ ላይ ግን ቅዠት ነው ።

ጃዋር በደቡብ ስለተተፋ መሮታል !! አሁን ማን ዪሙት ደቡብ ባንድ ጫታም ቆርቆሮ ቅኝ ሊገዛ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!


Re: ጃዋራዊ የኦሮሞ አምባገነንነት ቀዠት እና የጃዋር ጫት ወለድ የምርጫው እስትራተጂ !!

Posted: 06 Sep 2019, 01:42
by Horus
በዚህ ጫታም ሂሳብ ሲዳማ ካታለለ ደቡብን ቅኝ አረጋለሁ የሚል ህልም አለም ። ግን ደቡብ ድሮ ድሮ የሱና ቄሮ ፕላን በልቶታል። አሁን ከሰሜን እስከ ሶማሌ ምርጫ አላችው፣ ወይ አርፈው በጃዋር ኦሮም ቅኝ ስር መውደቅ ወይ አንድ ታላክ ህብረት ሰርተው የነዚህ ጃዋር እዝቄል ሰካራሞች ህልም አየር ማደረግ !!!