Page 1 of 1

Breaking: Jawar threatening to burn down all Orthodox churches in Oromia

Posted: 05 Sep 2019, 19:07
by Thomas H
This guy has to be stopped.He is crossing the red line

የጀርመን ድምፅ ራዲዮ የዛሬውን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔና ለኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩን ሽመልስ አብዲሳ ንግግር በተመለከተ የሚከተለውን ዘግቧል።

የኦሮሚያ ቤተ ክሕነት የማቋቋም ዕቅድና ተቃዉሞዉ

የቤተ-ክርስቲያኒቱ ቅዱስ ሲኖዶስ ዛሬ በጉዳዩ ላይ ከኦሮሚያ መስተዳድር ምክትል ፕሬዝደንትና ከሌሎች ባለስልጣናት ጋር ተወያይቷል።ዉይይቱ ከኦሮሚያ ቤተ-ክሕነት ምሥረታ ጥያቄ በተጨማሪ በክልሉ በሚገኙ ቤተ-ክርስቲያን ላይ ይደርሳል በተባለዉ ቃጠሎ ላይም ያተኮረ ነበር

በኦሮሚያ መስተዳድር የኦርቶዶክስ ቤተ ክሕነት እንዲመሰረት የቀረበዉን ጥያቄ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዉድቅ አደረገችዉ።ቤተ-ክርስቲያኒቱ እንዳስታወቀችዉ በክልል ደረጃ ቤተ-ክሕነት መመሥረት የቤተ-ክርስቲያኒቱን ሥርዓትና ሕግ የሚጥስ ነዉ።የቤተ-ክርስቲያኒቱ ቅዱስ ሲኖዶስ ዛሬ በጉዳዩ ላይ ከኦሮሚያ መስተዳድር ምክትል ፕሬዝደንትና ከሌሎች ባለስልጣናት ጋር ተወያይቷል።ዉይይቱ ከኦሮሚያ ቤተ-ክሕነት ምሥረታ ጥያቄ በተጨማሪ በክልሉ በሚገኙ ቤተ-ክርስቲያን ላይ ይደርሳል በተባለዉ ቃጠሎ ላይም ያተኮረ ነበር

Re: Breaking: Jawar threatening to burn down all Orthodox churches in Oromia

Posted: 05 Sep 2019, 20:06
by Thomas H

Re: Breaking: Jawar threatening to burn down all Orthodox churches in Oromia

Posted: 06 Sep 2019, 11:03
by Thomas H