Page 1 of 1

ደንቆሮ ተማሪ "ዋለልኝ መኮንን"

Posted: 05 Sep 2019, 18:00
by simbe11
ዋለልኝ መኮንን የተባል የደደቦች መሪ ለራሱ በቅጡ ያልተረዳውን የብሄር ጥያቄ አንስቶ አገር ሲያበጣብጥ ኖረ።
የዛ ዘመን ትውልድ ይህን አገር አጥፊ ደደብ የታሪክ አተላ እንደ አገር ባለውለታ ዛሬም ድረስ ያወድሱታል።

Re: ደንቆሮ ተማሪ "ዋለልኝ መኮንን"

Posted: 05 Sep 2019, 19:00
by TGAA
ዋለልኝ ብቻ ሳይሆን የመላው የኢትዮጵያን የተማሪዎች ንቅናቄ ያበሰለ ፡የሀገሪቱን ተጨባጭ ሁኔታ ገምግሞ ሀገሪቱን የሚመጥን መልስ ያልሰጠ
የበሰለና ስትራቴጂ የሌለው፡ በጥላቻ ላይ ብቻ የተመሰረተ ፡የኢትዮጵያ ጠላቶች መጠቀሚያ የሆነ ንቅናቄ ነው:: የዚያን ትውልድ ለነመግስቱ ሀይለማርያም የመሰለ ደንቆሮዎች ስልጣን እንዲወጡ ያደረገ፡ ኢትዮጵያን ለሞቷ እንደ በግ ያቀረበ ትውልድ:: ተመልከት

Re: ደንቆሮ ተማሪ "ዋለልኝ መኮንን"

Posted: 05 Sep 2019, 19:12
by simbe11
That's all correct. The problem we are dealing today of the remnants of that era.
1- Birhanu Nega
2- Lencho/ Yohannes Leta
3- ,,........ etc.....
TGAA wrote:
05 Sep 2019, 19:00
ዋለልኝ ብቻ ሳይሆን የመላው የኢትዮጵያን የተማሪዎች ንቅናቄ ያበሰለ ፡የሀገሪቱን ተጨባጭ ሁኔታ ገምግሞ ሀገሪቱን የሚመጥን መልስ ያልሰጠ
የበሰለና ስትራቴጂ የሌለው፡ በጥላቻ ላይ ብቻ የተመሰረተ ፡የኢትዮጵያ ጠላቶች መጠቀሚያ የሆነ ንቅናቄ ነው:: የዚያን ትውልድ ለነመግስቱ ሀይለማርያም የመሰለ ደንቆሮዎች ስልጣን እንዲወጡ ያደረገ፡ ኢትዮጵያን ለሞቷ እንደ በግ ያቀረበ ትውልድ:: ተመልከት

Re: ደንቆሮ ተማሪ "ዋለልኝ መኮንን"

Posted: 05 Sep 2019, 19:28
by TGAA
They all carry an element of that disease. I kind of believe that they are conscious of the damage they cause -- at least on the surface some of them asked for forgiveness , but still when you see how they think and the rational for their stand on particular issue -- you can still see it. Although everything should anchor on Justice, freedom and democratic accommodation for all-- Ethiopian nationalism has to envelop everything, everything,and all politicians worthy of the name should not inch away from that. It is a do or die principle. One advice though.. we have to help all those who have been conditioned to doubt what Ethiopia nationalism is all about the time to get to know it, we don't need to suffocate them with our nationalism. However, on those who want to do us harm we should be ready for any any eventuality.