Page 1 of 1

አቶ ሽመልስ አብዲሳ ሲኖዶሱ ፊት የተናገሩትን ኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ ሲደርሱ ቃላቸውን ማጠፋቸውን የሚያመለክት ዘገባ

Posted: 05 Sep 2019, 15:27
by MINILIK SALSAWI
አቶ ሽመልስ አብዲሳ ሲኖዶሱ ፊት የተናገሩትን ኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ ሲደርሱ ቃላቸውን ማጠፋቸውን የሚያመለክት ዘገባ
=============================
በኦሮሚያ መስተዳድር የኦርቶዶክስ ቤተ ክሕነት እንዲመሰረት የቀረበዉን ጥያቄ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዉድቅ አደረገችዉ።

https://mereja.com/amharic/v2/143699