Page 1 of 1

@ADP: የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፖ) ሰሞኑን ያወጣው መግለጫ ተቃውሞ ገጠመው።

Posted: 05 Sep 2019, 15:26
by AbebeB
የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፖ) የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ነኝ ያለው ትርኪምርኪ ቡድን ተቃውሞ ገጥሞታል።

ተቃዋሚዎች ይህ ይሉኝታ ቢስ ቡድን በሀገራችን (በከተማችን) እየኖረ በእኛ ላይ መግለጫ ማውጣቱ ለኦፒዲኦ ያለውን ንቀትና የኦሮሞ ሕዝብ ከፊንፊኔ ሊያባርራቸው እንደሚችል ያለማወቃቸውን ያመለክታል ብለዋል ተብሏል።

Link: