ትምህርት ሚንስቴር የአስራ ሁለተኛ መልቀቂያን በተመለከተ አሁን እየተከለ ያለው አካሄድ ተቀባይነት የለውም:: የመንደር ሰዎች የሚመሩት መሰለ
በአራት ትምህርት ብቻ እንወስናለን አሉ:: ምክንያታቸውስ?
በሚቀጥለው ቀናት የተደረገው ፈተና ግሽበት አሳይቷል ብለው እርፍ!
ይህ በጣም አደገኛ ወንጀል ነው::
ይህ ማስረጃ ሊሆን አይችልም::
ካሉት አማራጮች መካከል:
1- እንደገና ፈተናው መደረግ አለበት
2- እንዳለ ውጤቱን መቀበል ነው::
3- ሌላ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ማዘጋጀት ነው::
ትምህርት ሚንስቴር አሁን ባወጣው አቋሙ ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል:;
-
- Senior Member+
- Posts: 47300
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: ትምህርት ሚንስቴር የአስራ ሁለተኛ መልቀቂያን በተመለከተ አሁን እየተከለ ያለው አካሄድ ተቀባይነት የለውም:: የመንደር ሰዎች የሚመሩት መሰለ
Leboch Ena Wushetamoch,
The real solution for the childish run ministry of education is to let each kilil run their education system the way they want to educate their citizens than Addis Ababa command post to tell them what to do. Disperse the budget and let Amhara give PHD to every citizen of Amhara nation and let them be the PHD holder population of Amhara nation. Tigray want to teach our youth tougher than what is now in order to create jobs when they finish school and we want to teach without Amharic language the cancer of brain.