Page 1 of 1

ጠቅላይ ሚንስትር ነኝ የሚለው አብይ መሐመድ ለመሆኑ አገሪቱ ውስጥ ምን እንደሚካሄድ ያቃል: የኑሮ ውድነት ታይቶ በማይታወቅ ፍጥነት ተተኩሷል!

Posted: 04 Sep 2019, 18:50
by Abaymado
  • አንድ ሊትር ዘይት ........100 ብር
    አንድ ኪሎ ቀይ ሽንኩርት ...........30 ብር
    አንድ ኪሎ ነጭ ሽንኩርት ..........120 ብር
    አንድ ኪሎ ፉርኖ ዱቄት ......27 ብር (ይህ መንግስት በሚሸጥባቸው ሱቆች/ቀበሌዎች ነው )
    .........

እነ ታከለ ጎማ አላስፈላጊ ነገር ላይ ብር ከሚረጭ ይህንን ድጎማ ማረግ ነበረባቸው!